dream_sport | Неотсортированное

Telegram-канал dream_sport - DREAM SPORT ™

114370

ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #DREAMSPORT ነው። - የሀገር ውስጥ ዜናዎች - የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች - ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች - ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ - የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ ለማስታወቂያ ስራ @Van_Lapara ላይ አናግሩን።

Подписаться на канал

DREAM SPORT ™

የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ ከ 1-13 ከአስር አንደኛ ሳምንት በኃላ ይሄን ይመስላል!

😞ፕሪሜር ሊጉ ከሳምንት በኃላ ይመለሳል ከሀገራት ጨዋታዎች በኃላ።

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

የደረጃ ሰንጠረዡ 🔼

ቼልሲ አርሰናልን በመብለጥ 3ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል!

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🇬🇧 11ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

 ⌚️ ተጠናቀቀ

🇬🇧 ቼልሲ 1-1 አርሰናል 🇬🇧

⚽️ 70' ኔቶ          ⚽️ 69' ማርቲኔሊ

🏟 ስታምፎርድ ብሪጅ

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

የቀድሞ የማን ሲቲ አጥቂ ጁሊያን አልቫሬዝ በ18 ጨዋታዎች 7 ጎሎችን አስቆጥሯል።

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ብሩኖ ስለ ጋርናቾ 🗣

" ደስታውን እንዲገልፅ ነግሬዋለሁ ጨዋታዎችን እንድናሸንፍ ከሚያደርጉን ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነው ሁልግዜም እንዲያስቆጥር እንፈልጋለን ነገር ግን ይሄ መሆን አይችልም ።"

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🇬🇧 11ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

⌚️ እረፍት

🇬🇧 ቼልሲ 0-0 አርሰናል 🇬🇧

🏟 ስታምፎርድ ብሪጅ

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

የአርሰናል አሰላለፍ በቦታ 🇬🇧

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🔴🧑‍🏫 ሩድ ቫኒስትሩይ በማን ዩናይትድ አሠልጣኝነት:

- 4 ጨዋታዎች
- 3 ድሎች
- 0 ሽንፈቶች
- 11 ግቦች አስቆጠሩ

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ኢፕ ስዊች ከ2002 ቡሀላ የመጀመሪያ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታቸውን አሸንፈዋል 👏

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

በደጋፊዎቹ ከፍተኛ ትችት የደረሰበት ጋርናቾ ግብ ካስቆጠረ ቡሀላ ከፍቶት ታይቷል

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🇬🇧 የ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ 11ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሀ ግብር

⏰ ተጠናቀቁ

ማን ዩናይትድ 3-0 ሌስተር ሲቲ
         
ኖቲንግሃም 1-3 ኒውካስትል 
         
ቶተንሀም 1-2 ኢፕስዊች ታውን

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ሮድሪ🎙" የቀድሞ ባላንዶር አሸናፊዎች እንኳን ደስ አለህ ብለዉኛል🤨?!! እስቲ ልይ ሮናልዶ በል፣ሜሲ በል፣ ሞድሪች በል፣ቤንዜማ በል ማንናቸውም እንኳን ደስ አላሉኝም😌"

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ብሩኖ ፈርናንዴስ vs ሌስተር:

8 ጨዋታዎች
5 ግቦች
4 አሲስቶች

Loves playing the Foxes 😈

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ብሩኖ ፈርናንዴስ በማንችስተር ዩናይትድ 250ኛ ጨዋታው ግብ ማስቆጠር ችሏል 🤩👏

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ኢቲቪ ጨዋታዎችን በቀጥታ እንደሚያስተላልፉ አሳውቀዋል የሚያስተላልፉትን ጨዋታ ፕሮግራም ለማወቅ እንዲሁም የቻናሉን ፍሪኩዌንሲ ለማግኘት ጄይን ይበሉ 👇

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ሳካ በጉዳት ተቀይሮ ወቷል 💔

International Break የመሄድ ዕድሉ ጠባብ ነው

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ድንቅ ጨዋታ ⚡️💥

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

የማርቲኔሊን ጎል ይመልከቱ

/channel/+Mm7EZkyE7xcxZWM0

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

የማንቸስተር ዩናይትድ እና የሌስተር ሲቲ ጨዋታ የጨዋታው ኮከብ ማኑኤል ኡጋርቴ ሆኖ ተመርጧል።

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ሀቨርዝ ግብ አስቆጥሮ ቼልሲን ዝም ካስባላቸው ቡሀላ ግቡ ተሽሯል 😫

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🇬🇧 11ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

⌚️ ተጀመረ

🇬🇧 ቼልሲ 0-0 አርሰናል 🇬🇧

🏟 ስታምፎርድ ብሪጅ

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

✅ ማን ዩናይትድ 5-2 ሌስተር
🤝 ማን ዩናይትድ 1-1 ቼልሲ
✅ ማን ዩናይትድ 2-0 ፓኦክ
✅ ማን ዩናይትድ 3-0 ሌስተር

ሀላፊነቱን በሚገባ ተወጥቶ ለአሞሪም አስረክቧል

👹

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ብሩኖ በፕሪምየር ሊጉ 🇬🇧

170 ጨዋታዎች
56 ግቦች
44 አሲስቶች
100 G/A

Magnifico. 🪄🇵🇹

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ጋርናቾ ዘንድሮ ✨🔴

7 ጎል ⚽
4 አሲስት 👟

STAR BOY 💫⭐

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

የጋርናቾ ጎል 😮‍💨🔥

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

የጋርናን ምርጥ ጎል ይመልከቱ

/channel/+Mm7EZkyE7xcxZWM0

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

የቼልሲ አሰላለፍ

1:30 || አርሰናል ከ ቼልሲ

SHARE @DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ብሩኖ ዘንድሮ በቴን ሀግ:

• 13 ጨዋታዎች
• 0 ግቦች

ብሩኖ ዘንድሮ በቫኒስትሩይ:

• 4 ጨዋታዎች
• 4 ግቦች

Clearly enjoying life under Ruud. 😍🇵🇹

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🗣|| አማድ ዲያሎ

"እንደ ሊዮ ሜሲ እግር ኳስ የሚጫወት ተጫዎች የለም"

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🏆 የዘንድሮዉን ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ማን ያነሳል❓

Читать полностью…
Подписаться на канал