dream_sport | Неотсортированное

Telegram-канал dream_sport - DREAM SPORT ™

114370

ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #DREAMSPORT ነው። - የሀገር ውስጥ ዜናዎች - የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች - ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች - ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ - የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ ለማስታወቂያ ስራ @Van_Lapara ላይ አናግሩን።

Подписаться на канал

DREAM SPORT ™

አርሰናሎች ያለፉት 6 ጨዋታ

2 አሸነፈ
1 ጊዜ አቻ ወጣ
3 ተሸነፈ

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ባርሴሎና ለመጀመሪያ ጊዜ በቻንፒዮንስ ሊጉ በ3 ተከታታይ ጨዋታዎች 4 ጎሎችን አስቆጥሯል!

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ቨርጂል ቫንዳይክ በሊቨርፑል የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት ይፈራረማል ተብሎ ይጠበቃል።

(Source: Football Insider)

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ማንቸስተር ዩናይትድ እና አርሰናል ሊሮይ ሳኔን ማስፈረም ይፈልጋሉ።

{Christian Falk}

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ቦቢ ፈርሚኒዮ በልዊዝ ዲያዝ No Look ጎል ፎቶ ስር። ❤️

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

የሪያል ማድሪድ ቀጣይ ሁለት የሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች ሊቨርፑልን በ አንፊልድ እና አትላንታን በ ቤርጋሞ 😬

◉ አሁን ላይ በሻምፒዮንስ ሊጉ 17ኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ዴቪድ አላባ ወደ ልምምድ ተመልሷል !

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🚨🗣 የሬድ ስታር ቤልግሬድ ቲሚ ኤልስኒክ በባርሴሎና 5-2 ከተሸነፈ በኋላ፡-

"ቢያንስ በነሱ ላይ ከሪያል ማድሪድ የበለጠ ጎሎችን አስቆጥረናል ማለት እንችላለን።" 😂😅

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

የአውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ ኮከብ ግብ አግቢዎች ደረጃ 🇪🇺🔝

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

የአውሮፓ ሻምፕዮንስ ወቅታዊ የደረጃ ሰንጠረዥ

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ሚኬል አርቴታ 🗣

" ቡድኔ እንደ ትላንቱ ከተጫወተ ቼልሲን ማሸነፍ ይችላል "

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🚨 ሩበን አሞሪም

"ወደ ፕሪምየር ሊግ ስመጣ የተለየ አለም ነው እናም የተለያየ ጫና ነው ያለው .."

"አስደሳች፣ በጣም አስደሳች ይሆናል፣ እና ለፈተናው ዝግጁ ነኝ"

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

⛳️የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ አራተኛ ዙር ጨዋታዎች የተጠናቀቁ ሲሆን የሳምንቱ ምርጥ ተጨዋች እጩዎች ይፋ ተደርገዋል።

በዚህም መሰረት :-

✅ዮኬሬስ ( ስፖርቲንግ ሊስበን )

✅ሉዊስ ዲያዝ ( ሊቨርፑል )

✅ኮናቴ ( ሳልዝበርግ )

✅ኩን ( ሴልቲክ )
በእጩነት መቅረብ ችለዋል።

የእርሶ የሳምንቱ ምርጥ ተጨዋች ማን ነው ?

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🔴🇵🇹 ሩድ ቫን ኒስቴልሮይ፡

"ብሩኖ ፈርናንዴስን በልምምድ ላይ በየቀኑ አየዋለሁ...በሚሰለጥንበት መንገድ፣ቡድኑን ይረዳል፣በየቀኑ ጠንክሮ ይሰራል።አስደሳች ነው"

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ከ 21 አመታት በፊት በዚ ቀን ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለማን.ዩናይትድ የመጀመሪያ ግቡን አስቆጠረ

The rest is history 🐐

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ሻሩክ ክሀን X መሱት ኦዚል 😎

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

OFFICIAL: ቪክቶር ጂዮከርስ የቻምፒየንስ ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል።

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ይሄ ተጫዋች ማን ነው🤔?

Guess the player🤗

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

✅ | እንግሊዝ በመጪዎቹ ቀናቶች ለምታደርጋቸው ጨዋታዎች ስብስቧን ይፋ አድርጋለች

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ፈረንሳይ በመጪዎቹ ቀናቶች ለምታደርጋቸው ጨዋታዎች ስብስቧን ይፋ አድርጋለች

❌ ኬሊያን ምፓፔ ከስብስቡ ውጪ ተደርጓል

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🇪🇸 የሀንሲ ፍሊኩ ባርሴሎና

▪️ 55 ጎሎችን በ 16 ጨዋታዎች
▪️ በአማካይ 3+ ጎሎችን በአንድ ጨዋታ
▪️ ምርጡ አጀማመር በቡድኑ ታሪክ

Barça are swimming in goals this season
🛥️

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

አንቷን ግሪዝማን ትናንት በሻምፒዮንስ ሊጉ በአጠቃላይ 50 የጎል ተሳትፎ ላይ ደረሷል! ⚽🎁

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

Sky ስፖርት በኢትዮጵያ

እግርኳስ ይወዳሉ እንግዲያውስ ይህ ቻናል እንዳያመልጦት🙏 የቴሌግራም ቻናላችንን Join በማለት ይቀላቀሉ 👇

/channel/+yyR8XpxNqXUwOTk8

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

✅|OFFICIAL

ጀርመን ለመጪዎቹ የሀገራት ጨዋታ ስብስቧን አስታውቃለች

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

❌ አሁን ባለው ሁኔታ ፒኤስጂ ለቻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ማለፍ አይችልም እና ቀሪ ጨዋታዎቹ ደግሞ ቀላል አይደሉም። 🤯

✈️ ባየርን
✈️ ከሳልዝበርግ ጋር
🏠 ማን ሲቲ
✈️ ከስቱትጋርት ጋር

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ላፕቶፕ ለመግዛት አሰበዋል?

የተለያዩ አይነት ላፕቶፖችን ይዘን እንጠብቆታለን

💻2021/2022 Model new laptops
💻Gaming laptops
💻Slightly and Dubai used laptops

🚨With 1 year warranty 🚨

ከ1 አመት አስተማማኝ ዋስትና ጋር

የቴሌግራማችን ቻናላችንን በመቀላቀል የሚፈልጉትን ይመረጡ

https://t.me/joinchat/byKVUnPiXhowN2U0


ይደውሉ
📲 0907 270775
0912 690379

👉አድራሻ:- መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ 326

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ፔፕ ጋርድዮላ 🗣

"ተስፋ አልቆርጥም, ተዘጋጁ ..., ምናልባት ሰዎች ተስፋ እንድቆርጥ እየጠበቁ ነው, ግን ተስፋ አልቆርጥም!"

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🚨✨ ቨርጂል ቫን ዳይክ በዊልያም ሳሊባ

"እውነቱ ልናገር ከተባለ በሳሊባ ዕድሜ እያለሁ ጫፉ ላይ አልደርስም ነበር"

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ዴቪድ ዴህያ በዚህ ሲዝን በሴሪአ፡-

✅ 82% ኳሶች ማዳን (1ኛ)
✅ 4.1 ኳሶች ማዳን በ90 ደቂቃ (2ኛ)
✅ 2/2 ፍፁም ቅጣት ምቶችን መልሷል
✅ 3 ጨዋታ ግቡን አላስደፈረም
✅ ስድስት ግጥሚያዎች ያለመሸነፍ ግስጋሴ

Enjoying life in Italy 💪

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

- በዘንድሮ አመት በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊጉ ብዙ ተጫዋቾችን በጉዳት ያጡት ማንቸስተር ሲቲዎች ሲሆኑ ዝቅተኛ ጉዳት ያስተናገዱት ደግሞ ቼልሲዎች ናቸው።

ሌሎችን ምስሉ ላይ መመልከት ትችላላችሁ።

@DREAM_SPORT

Читать полностью…
Подписаться на канал