dream_sport | Неотсортированное

Telegram-канал dream_sport - DREAM SPORT ™

114370

ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #DREAMSPORT ነው። - የሀገር ውስጥ ዜናዎች - የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች - ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች - ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ - የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ ለማስታወቂያ ስራ @Van_Lapara ላይ አናግሩን።

Подписаться на канал

DREAM SPORT ™

ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ድሬደዋ ከተማ ከ አዳማ ከተማ
01:00 | ሐዋሳ ከተማ ከ ኢትዮ ኤሌትሪክ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

05:00 | አላቬስ ከ ማሎርካ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

03:00 | ሞናኮ ከ አንገርስ
05:00 | ሊል ከ ሊዮን

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

04:30 | ባየር ሌቨርኩሰን ከ ስቱትጋርት

🇸🇦በሳውዲ ፕሮ ሊግ

03:00 | አል ናስር ከ አል ሂላል

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🇦🇷 ጁሊያን አልቫሬዝ በነሐሴ ወር ከማን ሲቲ አትሌቲኮ ከተቀላቀለ በኋላ 6 ጎሎችን አስቆጥሮ አንድ አሲስት ማድረግ ችሏል።

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

በክሪፕቶ ቻናላችን ሽልማት ያለው ውድድር እየተካሄደ ነው ተወዳደሩ ⬇️

/channel/+ElhHjYlyRvVlMjA0
/channel/+ElhHjYlyRvVlMjA0

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት የነበረው የስታዲየም ድባብ 🔥

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

⚪️👏🏻 ሪያል ማድሪድ በቫሌንሲያ በደረሰው አውሎ ንፋስ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች 1 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ።

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🎙️ "ሰዎች እንዴት እንዲያስታውሱህ ትፈልጋለህ?"

🐐 ሊዮ ሜሲ፡ “ሰዎች እንደፈለጉ እንዲያስቡኝ ምርጫውን ለነሱ እተዋለሁ። ለስራዬ፣ የአለም ዋንጫን የማሸነፍ ትልቁን ህልሜን ስላሳካልኝ እና ለድንቅ ህይወቴ እና ቤተሰቤ አመስጋኝ ነኝ። ስላለፍኩኝ ነገር ሁሉ ፈጣሪን አመሰግናለሁ።"

🥹❤️

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🐐 ሊዮ ሜሲ:

"ከባርሴሎና እና አርጀንቲና ጋር ሁሉንም ነገር ማሳካት በመቻሌ በጣም እድለኛ ነኝ"

🥹❤️

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

አንድ የአርሰናል ደጋፊ የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊን ገደለ

እሁድ ዕለት በተደረገው የአርሰናል እና የሊቨርፑል ጨዋታ ላይ ሞ ሳላህ ባለቀ ደቂቃ ግብ ሲያስቆጥር የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊ የነበረው ቤንጃሚን ኦኬሎ የሚባል ግለሰብ በደስታ የአርሰናል ደጋፊዎችን የሚናቆር ንግግር እና ፈንዲሻ በመወርወሩ አለመግባባቶች የተነሱ ሲሆን ከጨዋታው በኃላ "ኦናን" ከሚባል የአርሰናል ደጋፊ ጋር ፀብ ተነስቶ የማንቺስተር ዩናይትዱ ደጋፊ ህይወቱ እንዳለፈ የአካባቢው ፖሊስ አስታውቋል::

ግለሰቡን የገደለው ወንጀለኛ በዚህ ሰዓት እየተፈለገ ሲሆን ፖሊስን ግለሰቡን ለማግኘት 24 ሰዓት እየሰራ እንደሆነ በመግለጫው አሳውቋል::

በምስሉ የሚታየው ህይወቱን ያጣው ቤንጃሚን ኦኬሎ ነው::

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

የማን ሲቲ የጉዳት ዝርዝር ቀጥሏል 🤕

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ግሬሚ ሳውነስ ስለ INEOS 🗣

" ስለ እግር ኳስ የሚያውቁት ነገር የለም "

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

𝘽𝙍𝙀𝘼𝙆𝙄𝙉𝙂:

ማኑኤል አካንጂ በነገው እለት ወደ ልምምድ እንደሚመለስ እና ለቦርንማውዝ ዝግጁ ሆኖ ትላንት ብሽሽቱ ላይ መጨናነቅ ሲሰማው ተጫዋቹ ለስካይአንቶን አረጋግጧል! 🚨‼️

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🕹OFFICIAL

ሩበን አሞሪም በይፋ አድሱ የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሁኗል!

[Fabrzio Romano]

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ሩበን አሞሪም በነገው እለት ከሚደረገው የስፖርቲንግ ጨዋታ በፊት 🗣

" ከጨዋታው በሁዋላ ሁሉም ነገር ግልፅ ይሆናል ቃል እገባላቹሀለው ከጨዋታው በሁዋላ ስላለው ነገር እናገራለሁ ላሁን ግን ቡድኔ ጨዋታው ላይ ያተኩር " ሲል ተናግሯል ።

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

የርገን ክሎፕ 🗣

" እንደ ራሞስ አይነት ተጫዋች ካለኝ በቡድኔ አላቆየውም ነበር "

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

OFFICIAL

ሪያል ማድሪድ ከቫሌንሲያ ሊያደርጉት የነበረው ጨዋታ ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል::

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች 

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

መቻል 1-0 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ኢትዮጵያ ቡና 2-0 መቀሌ ሰባ እንደርታ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

ጄኖዋ 0-1 ፊዮረንትና
ሮማ 1-0 ቶሪኖ
ኮሞ 1-5 ላዚዮ 

🇨🇨በሳውዲ ሊግ
አል ኢትሀድ 1-0 አል አሃሊ

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

የቪኒ ምስል በ ሮማኒያ ህንፃዎች ላይ 🇧🇷✨

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🚨ፍራንክፉርት ለኮከባቸው ኦማር ማርሙሽ ከ50-65€M የዝውውር ጥያቄ ከቀረበላቸው ለመቀበል ዝግጁ ናቸው

ተጨዋቹ ወደ ፕሪመር ሊግ የመሄድ ትልቅ ፍላጎት ያለው ሲሆን ሊቨርፑል ተጨዋቹ ላይ እውነተኛ እና ትልቅ ፍላጎት አላቸው::

- FLORIAN PLETTENBURG

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

በሳውዲ ሊግ አል ኢትሀድ ከ አል አህሊ እያደረጉት ባለው ጨዋታ የስታዲየሙ ሁኔታ 🥶

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🎙️ "ከእግር ኳስ በተጨማሪ ምን መጫወት ትወዳለህ?"

🐐 ሊዮ ሜሲ፡ "ፓድል፣ ቴኒስ እና ቅርጫት ኳስ እወዳለሁ፣ ግን በጣም የምወደው ነገር ፓድል ነው።"

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

በአንድ ወቅት በፓርቹጋል ጨዋታ ላይ ❤️

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🗣️👔 ሊዮኔል ሜሲ ለወደፊት የአሰልጣኝነት ስራ እንደማይሰራ ተናግሯል፡-

"ጡረታ ከወጣሁ በኋላ ምን ማድረግ እንደምፈልግ አላውቅም፣ አሰልጣኝ መሆን አልፈልግም፣ ነገር ግን ሁሉም ነገር እስካሁን ግልጽ አይደለም። እኔ ከቀን ቀን መኖር የምወድ ሰው ነኝ, ስለዚህ ለአሁን ማሰብ ብቻ ነው። በሜዳ ላይ መጫወት ፣ ልምምድ መስራት እና መዝናናት ።"

(🎙️ FabrizioRomano)

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🚨 የ 2025ቱን ባሎንዶር የማሸነፍ ከፍተኛ ዕድል የተሰጣቸው ተጫዋቾች 👀🌕

📸 Score90

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

የማንቸስተር ሲቲ የወሩ ምርጥ ተጫዋቾች እጩዎች

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🚨 ሩድ ቫን ስቴልሮይ፡

“በማን ዩናይትድ ለመቆየት ተነሳስቻለሁ። በዚህ የውድድር ዘመን እና በሚቀጥለው ወደ ረዳት ሚናዬ እመለሳለሁ"

ክለቡን ወደፊት ለማገዝ ረዳት ሆኜ ነው የመጣሁት እና አሁንም በማንኛውም አቅም ለመስራት እነሳሳለሁ።

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

'ነጋድራስ' ተብለው መጠራት ይፈልጋሉ?

ይህ ስያሜ በጥንቱ ዘመን ለቢዝነስ ሰው ይሰጥ የነበረ የክብር ስም ነው! ታዲያ እርስዎም ቢዝነስ ጀምረው፣ ለወገን ስራ ፈጥረው፣ 'ነጋድራስ እገሌ' ተብለው አይጠሩምን?!  ያለሙትን እቀድ ይዘው ወይም የተሰማሩበትንስ የሥራ መስክ ወደ ቢዝነስ ቀይረው አዲስ እና በፍጥነት የማደግ አቅም ያለው ተቋም የመፍጠር ፍላጎትን ማሟላት አያስቡምን?!

እንግዲያውስ  Founder's Academy ለእርስዎ ነው።

ቢዝነስ ለመጀመር የሚያስፈልገውን እውቀትና ክህሎት የሚያስገኝሎትን ሥልጠና በሁለት አማራጮች በነጻ መሳተፍ ይችላሉ።

1.⁠ ⁠የ3 ቀን በአካል (in-person) ስልጠና [Bootcamp]
   
2.⁠ ⁠የስድስት ሳምንት የኦንላይን (Online) ስልጠና

ስልጠናውን ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጫኑ - https://alx-ventures.com/

ምዝገባው ሊጠናቀቅ ሁለት ሳምንት ብቻ ስለቀረው አሁኑኑ ይመዝገቡ፤ የራስዎን ቢዝነስ ለመጀመር የሚያስፈልገውን እውቀትና ክህሎት ያግኙ።

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ፔፕ ጋርዲዮላ ስለ ተጎዱ ተጫዋቾች:

"በቶተንሀም ጨዋታ ላይ አካንጂ እና ሳቪኒዮ ጉዳት አስተናግደዋል ፤ አሁን ላይ በሙሉ አቅም ለጨዋታ ሙሉ በሙሉ ዝግጁ የሆኑ ተጫዋቾች 13 ብቻ ናቸው ፤ ያለፉትን 9 አመታት እንደዚህ አመት በጉዳት ተቸግረን አናቅም ተጫዋቾች ከጉዳት የማይመለሱ ከሆነ ከአካዳሚ ተጫዋቾች መጠቀማችን አይቀርም።"

በማንቸስተር ሲቲ ቤት የጉዳት ዝርዝር ውስጥ ዴብሮይን ፣ ዶኩ ፣ ግሪሊሽ ፣ ሮድሪ እና ሌሎችም ተጫዋቾች ይገኙበታል። 🤕

   @DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

#OFFICIAL

የባርሴሎናው ፌርሚን ሎፔዝ እስከ 2029 የሚያቆየውን የ 4 አመት ውል ከባርሴሎና ጋር ተፈራርሟል !

[ fabrizio romanio ]

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

የርገን ክሎፕ 🗣

🚨ሰርጂዮ ራሞስ የምወደው ተጫዋች አይደለም"

"የሳላህ ድርጊት ጨካኝ ነበር"

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

የእንግሊዘ ፕሪመር ሊግ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ እጩዎች

● ኑኖ ስፕሪቶ ሳንቶስ (ኖቲንገሀም)

● ፋቢያን ሁዝለር (ብራይተን)

● ፔፕ (ማን.ሲቲ)

● ስሎት(ሊቨርፑል)

@DREAM_SPORT

Читать полностью…
Подписаться на канал