😂🎧 ላሚን ያማል፡
"በስህተት የፈረንሣይኛ ተርጓሚ በጆሮ ማዳመጫዬ ውስጥ አስገብተው ነበር፣ ለዛ ነው መድረክ ላይ ምንም ሊገባኝ ያልቻለው!"
@DREAM_SPORT
💭 ሮድሪ:
"ለልጆቼ ልነግራቸው እሞክራለሁ፣ ስርዓት ያጣ ሰው መሆን አያስፈልግም… መደበኛ ሰው መሆን ትችላለቹህ"
"የተቻለህን ለማድረግ ሞክር። እና ፈጣሪን ማመስገን እፈልጋለሁ, ምክንያቱም በእነዚህ ባህሪያት መልሰው ይከፍላሉ. "
@DREAM_SPORT
🚨🔵 ኤንዞ ማሬስካ፡
"ኮል ፓልመር ሁሉንም ችግሮቻችንን እንደሚፈታ ካሰብን… ትልቅ ስህተት ነው"
“ሁሉንም ጫናዎች በትከሻው ላይ እናስቀምጣለን እና ያ ስህተት ነው። ጥሩ እየሰሩ ያሉ ብዙ ተጫዋቾች አሉን። ስለ ኮል ብቻ ሳይሆን ስለ ቡድኑ ነው ። "
@DREAM_SPORT
#Infinix_TV
ፍሬም አልባ ስማርት ቲቪ፣ ኩልል ያለ ድምፅ፣ የአንድሮይድ 11 ሲስተም የተገጠመለት፣ ዩቱዩብ ቢሉ ኔት ፍሊክስ አማዞን ቢሉ ኢንተርኔት ያለምንም እክል በፍጥነት ከሶፋዎት ምቾት ላይ ሆነው በስማርት ሪሞት መጠቀም የሚያስችል፤ ካፈለጉም በድምጾት የሚያዙት አዲሱን የኢኒፊኒክስ ስማርት ቲቪ X5 እናስተዋውቆት በ32 በ43 እና55 ኢንች ይጠብቁት፡፡
@Infinix_Et | infinixet?_t=8qe2yVJoUeU&_r=1">@Infinixet
#InfinixTVX5 #Infinix #ElevateYourSpace #PerfectFit #tvx5
🏴 ካይል ዎከር፡
"የእንግሊዝ ህዝብ የእንግሊዝ አሰልጣኝ መሆን እንዳለበት ማሰቡን ተረድቻለሁ...ለኔ ግን ማን ውጤት እንደሚያመጣ ነው።"
ቱሄል በትልልቅ ክለቦች ውስጥ ትልቅ ተጫዋቾችን ማስተዳደር እንደሚችል አሳይቷል… እንደ ፒኤስጂ ፣ ቼልሲ በ UCL ማን ሲቲን አሸንፏል” ሲል ለቢቢሲ ተናግሯል።
@DREAM_SPORT
🟡🔵 ክሪስትያኖ ሮናልዶ በሳውዲ ፕሮ ሊግ
▫️54 ጨዋታዎች
▫️55 ግቦች
▫️15 አሲስቶች
907 ግቦች በእግር ኳስ ህይወቱ 🍷🇵🇹
@DREAM_SPORT
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች
💜 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
08:30 | ቶተንሀም ከ ዌስትሃም
11:00 | ፉልሀም ከ አስቶን ቪላ
11:00 | ኢፕስዊች ከ ኤቨርተን
11:00 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ብሬትፎርድ
11:00 | ኒውካስትል ከ ብራይተን
11:00 | ሳውዛሀፕተን ከ ሌስተር ሲቲ
01:30 | በርንማውዝ ከ አርሰናል
🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
10:00 | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ሀዋሳ ከተማ
01:00 | ሲዳማ ቡና ከ ኢትዮጵያ መድን
⚽ በስፔን ላሊጋ
09:00 | አትሌቲክ ቢልባዎ ከ ኢስፓኞል
11:15 | ኦሳሱና ከ ሪያል ቤቲስ
01:30 | ጅሮና ከ ሪያል ሶሴዳድ
04:00 | ሴልታ ቪጎ ከ ሪያል ማድሪድ
🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ
10:30 | ሞንቼግላድባህ ከ ሃይደናየም
10:30 | ባየር ሌቨርኩሰን ከ ፍራንክፈርት
10:30 | ፍራይበርግ ከ ኦግስበርግ
10:30 | ሆፈናየም ከ ቦኩም
10:30 | ሜንዝ ከ RB ሌፕዚግ
01:30 | ባየር ሙኒክ ከ ስቱትጋርት
🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1
12:00 | ብረስት ከ ሬንስ
02:00 | ሴንት ኢተን ከ ሌንስ
04:00 | ፒኤስጂ ከ ስታርስበርግ
🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ
10:00 | ኮሞ ከ ፓርማ
10:00 | ጄኖዋ ከ ቦሎኛ
01:00 | ኤሲ ሚላን ከ ዩድንዜ
03:45 | ጁበንቱስ ከ ላዚዮ
🇺🇸 በሜጀር ሊግ ሶከር
06:00 | ኢንተር ማያሚ ከ ኒው ኢንግላንድ
@DREAM_SPORT
"ፈተናዎች ስለሚያጠነክሩን እንፈልጋቸዋለን።እርግጠኛ ሁኘ የምነግራችሁ ግን እንደ አለፉት ሁለት አመታት አመቱን በስኬት እናጠናቅቀዋለን።አሁን የረበሸን እና አላሰራም ያለን የአንዳንድ ሚዲያ ጫጫታ ብቻ ነው።"
ኤሪክ ቴን ሀግ 🗣
@DREAM_SPORT
🔴🏴🔴 ኤሪክ ቴን ሃግ ማክቶሚናይ በናፖሊ ጥሩ እየሰራ ስለመሆኑ፡
"እንዲሄድ አልፈለኩም ነበር ነገር ግን ህጉ ነው"
"ክለቦቹ ከፋይናንሺያል ፌር ፕሌይ ህግጋት ጋር መስራት አለባቸው እና ህጎቹ ጥሩ አይደሉም"
"ህጎቹ, እኔ እንኳን እላለሁ, መጥፎ ናቸው ... ይህን ውሳኔ እንድናደርግ አስገድዶናል."
@DREAM_SPORT
🔴📉 ፖል ፖግባ ስለ ጆዜ ሞሪንሆ፡
"ግንኙነታችን እንደ ፍቅረኛሞች ነበር፣ ተለያይተን መልሰን ደግሞ እናስተካክል ነበር!"
"ለምን ወደ ቅዠት እንደተለወጠ እና እኛ እንደምንጣላ አላውቅም። ምክንያቱም እኔ አልጀመርኩትም።
"አሰልጣኞች እና ተጫዋቾች አንዳንድ ጊዜ እንደሚያደርጉት አልተስማማንም። ግን እኔ ለእሱ ትልቅ ክብር አለኝ።"
@DREAM_SPORT
ከ አንድ አመት በላይ WhatsApp በደምብ ለተጠቀማቹ ብቻ !
√ክፍያው 100% የተረጋገጠ!
√በጭራሽ ኢንቨስት ማድረግ አያስፈልጋቹም!
ቀላል ታስክ ከ1-5 ደቂቃ በመስራት ተመጣጣኝ ብር የምታገኙበት ቢዝነስ ይዘን መጥተናል ።
👇👇👇👇👇👇👇👇
Join 👉 @Ultimate_Experts
Join 👉 @Ultimate_Experts
👆👆👆👆👆👆👆👆
ጥብቅ ማሳሰብያ ⚠️
💥WhatsApp አካዉንት ከከፈታቹ ከ አንድ ዓመት በላይ ለዛዉም Hot ዋሳፕ ተጠቃሚ መሆን ኣለባችሁ።
💥ለ አንድ አመት እና ከዛ በላይ WhatsApp በደምብ ያልተጠቀማቹ ከሆነ ወደኛ አትምጡ 🙏!
ስለ ስራው ቴሌ ግራም ቻናላችን ላይ በ live መግለጫ እንሰጣለን።
ጁአን ዱራን የአስቶን ቪላ የወሩ ምርጥ ተጫዋች እና የፕሪሚየር ሊጉ የወሩ ምርጥ ጎል አሸናፊ በመባል ተመርጧል ! 🔥
DURAN DURAN DURAN 🥶🔥
@DREAM_SPORT
ፈርሚን ሎፔዝ ከባርሴሎና ጋር ያለውን ኮንትራት እስከ 2029 ለማራዘም ከስምምነት ደርሷል።
Matte Moretto ✅
@DREAM_SPORT
አርሰናል እና ማንቸስተር ሲቲ የአትላንታውን ተጫዋች ቻርለስ ዴ ኼትሌሬን ሁኔታ በቅርበት እየተከታተሉ ይገኛሉ ።
[ Caught offside ]
@DREAM_SPORT