dream_sport | Неотсортированное

Telegram-канал dream_sport - DREAM SPORT ™

114370

ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #DREAMSPORT ነው። - የሀገር ውስጥ ዜናዎች - የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች - ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች - ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ - የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ ለማስታወቂያ ስራ @Van_Lapara ላይ አናግሩን።

Подписаться на канал

DREAM SPORT ™

ጎሉን ለመመልከት ⬇️

/channel/+Mm7EZkyE7xcxZWM0

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ጎሉን ለመመልከት ⬇️

/channel/+Mm7EZkyE7xcxZWM0

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ጎልልልልልልልልልል ስፔንንንንንንን

ዴንማርክ 0-2 ስፔን

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🇪🇺 የአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ ጨዋታዎች

          32'

ዴንማርክ 0-1 ስፔን
   
ፖርቹጋል 0-0 ፖላንድ

ስክትላንድ 0-0 ክሮሺያ

ስዊዘርላንድ 0-0 ሰርቢያ

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ጎልልልልልልልልልል ስፔንንንንንንን

ዴንማርክ 0-1 ስፔን

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🇪🇺 የአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ ጨዋታዎች

ተጀመሩ'

🇩🇰 ዴንማርክ 0-0 ስፔን 🇪🇸

🇵🇹ፖርቹጋል 0-0 ፖላንድ 🇵🇱

🏴󠁧󠁢󠁳󠁣󠁴󠁿 ስክትላንድ 0-0 ክሮሺያ 😀

🇨🇭 ስዊዘርላንድ ከ ሰርቢያ 🇷🇸

SHARE @DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ሩበን አሞሪም 🗣

" እኛ የእግር ኳስ ሞተሮች እንደሆንን እናውቃለን ማንችስተር ዩናይትድ ደግሞ ፕሪምየር ሊጉን የሚያንቀሳቅስ ሞተር ነው ይሄ የኔ አመለካከት ነው ።"

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ፌዴሪኮ ኪዬሳ ወደ ሴሪአ ይመለሳል ተብሎ ቢወራም ፣ ሊቨርፑል እሱን መልቀቀቅ አይፈልጉም ።

TheAthleticFc

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

የጨዋታ አሰላለፍ

04:45 | ዴንማርክ ከ ስፔን

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

አስቶንቪላ በሃሪ አማስ ላይ እየተከታተሉት ይገኛሉ የ17 አመቱ የማንቸስተር ዩናይትድ ተከላካይ 'የረጅም ጊዜ አድናቂዎች' እንደሆኑ ተነግሯል።

(ምንጭ፡ TEAMtalk)

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🚨🚨🚨MUST SEE MATCH!!!

ማይክ ታይሰን ከ ጄክ ፓዉል

⌚️በኢትዮጵያ ስአት አቆጣጠር ከጠዋቱ 12:00 ይጀመራል !

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

በዚች ቀን በ2006 ሪያል ማድሪድ ብራዚላዊውን ጥበበኛ የግራ ተመላላሽ ማርሴሎን ማስፈረሙን ለደጋፊዎች አስተዋወቀ።

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

Iron Mike ወልዶ ከሚያደረስው ዝነኛ ዩቱዩበር እና አሜሪካዊ ቡጢኛ ጄክ ፓል ዛሬ ሌሊት ለቅዳሜ አጥቢያ በቴክሳስ በነገሰበት ሪንግ ይቧቀሳል።

በሁለቱ መሃል የ31 ዓመት ልዩነት አለ ። ታይሰን የሰቀለው ጓንትን አውርዶ የ27 ዓመቱ ፖልን እንደልማድ በሪንጉ ሊዘርር በኤግዚቢሽን ማቹ ይፋጠጣል ። የ58 ዓመቱ ማይክ ታይሰን ተጋጣሚውን በሚዲያ ፊት በጥፊ ልሶ የበለጠ ትኩረት ስቧል ።

ማይክ ታይሰን እንደ ልማድ ሲበሳጭ ጆሮውን እንዳይቦጭቀው በዳይመንድ መከላከያ ጆሮ ጌጥ ያሰራው ጄክ ፖል ታይሰንን ቁልቁል በሪንጉ እንደሚዘርረው እየፎከረ ነው ። የብረቱ ታይሰን እና ጄክ ፖል ፍልሚያ በቀጥታ በNetflix Live የሚታይ ይሆናል ።

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

💬 ፒተር ዘለንስኪ

"ኢንተርን ለመቀላቀል ስል ከጁቬንቱስ እና ባርሴሎና የቀረበልኝን ጥያቄ ውድቅ አድርጊያለሁ::"

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ዘንድሮ በአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች ምርጥ ብቃት እያሳዩ የሚገኙ 11 🔥

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ጎልልልልልልልልልልል ፖርቹጋል

ፖርቹጋል 2-0 ፖላንድ

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ጎልልልልልልልልልልል ፖርቹጋል

ፖርቹጋል 1-0 ፖላንድ

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🇪🇺 የአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ ጨዋታዎች

          እረፍት'

ዴንማርክ 0-1 ስፔን
   
ፖርቹጋል 0-0 ፖላንድ

ስክትላንድ 0-0 ክሮሺያ

ስዊዘርላንድ 0-0 ሰርቢያ

SHARE @DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ጎሉን ለመመልከት ⬇️

/channel/+Mm7EZkyE7xcxZWM0

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🇪🇺 የአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ ጨዋታዎች

           10'

ዴንማርክ 0-0 ስፔን

ፖርቹጋል 0-0 ፖላንድ

ስክትላንድ 0-0 ክሮሺያ

ስዊዘርላንድ 0-0 ሰርቢያ

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ሩበን አሞሪም ከ ኤሪክ ቴን ሀግ ጋር በሻምፕዮንስ ሊጉ ሲገናኙ

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

✅|OFFICIAL: ጁቬንቱስ ከፖል ፖግባ ጋር የነበራቸውን ኮንትራት በስምምነት ማቋረጣቸውን አረጋግጠዋል

ፖግባ አሁኑ ላይ ነፃ ወኪል ነው

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

የጨዋታ አሰላለፍ!

4:45 | ፓርቱጋል ከ ፖላንድ

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🚨 ፖል ፖግባ በሚቀጥሉት ጥቂት ሰዓታት ውስጥ ጁቬንቱስን ለቆ በይፋ ነፃ ወኪል ይሆናል።

(ምንጭ፡ ጋዜታ ዴሎ ስፖርት)

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

❤️ ሩድ ቫን ስቴልሮይ ለማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ያስተላለፈው መልእክት።

ለማንቸስተር ዩናይትድ እግር ኳስ ክለብ ላሉ ሁሉ በተለይም የኋላ ክፍል ሰራተኞች፣ ተጫዋቾች እና ደጋፊዎች። ላደረጋችሁት አስደናቂ ጥረት እና ድጋፍ ከልቤ ላመሰግናችሁ እፈልጋለሁ።

ክለቡን በተጫዋችነት ፣ በአሰልጣኝነት እና በአሰልጣኝነት መወከል ትልቅ መብት እና ክብር ነበር ፣ እና አብረን የተካፈልናቸውን ትዝታዎች ሁል ጊዜ እጠብቃለሁ።

ማን ዩናይትድ ሁል ጊዜ በልቤ ውስጥ ልዩ ቦታ ይኖረዋል፣ እና በቅርቡ በኦልድትራፎርድ ብዙ የክብር ቀናት እንደሚኖሩ ተስፋ አደርጋለሁ - ክለቡ ጥሩ ነገር እንዲያደርግ ስለምፈልግ ብቻ ሳይሆን ሁላችሁም ይገባችኋል!

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊ የሆነው ማይክ ታይሰን ስለ ማንቸስተር ሲቲ😅🎙:

" በማንቸስተር ብዙ አመታት አሳልፊያለሁ እና ስለማንቸስተር ሲቲ በጭራሽ ሰምቼ አላዉቅም።

ስለ ሲቲ ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁት በማንቸስተር ዩናይትድ ምከንያት ነበር።"

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ፓብሎ ባሪኦስ 🗣 ባርሴሎና በላሊጋው አስገራሚ ግስጋሴ ላይ ናቸው ግን ገና ብዙ የሚቀሩ ጨዋታዎች አሉ እናም እኛ ላሊጋውን ለማሸነፍ እድል እንዳለን እናውቃለን።

[eldesmarque]

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ሪፊንያ ከጥር ወር አንስቶ ለክለቡ እና ሀገሩ🔽

11 ጨዋታ
10 ጎል
6 አሲስት

ባጠቃላይ 16 የግብ ተሳትፎ🔥

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

🔵🔴 ማርክ ካሳዶ:

"በባርሴሎና ውስጥ ማየት የምፈልገው አንድ ተጫዋች ኒኮ ዊሊያምስ ነው። በብሉግራና ውስጥ ኒኮን ባየሁ እወዳለሁ።"

@DREAM_SPORT

Читать полностью…

DREAM SPORT ™

ላፕቶፕ ለመግዛት አሰበዋል?

የተለያዩ አይነት ላፕቶፖችን ይዘን እንጠብቆታለን

💻2021/2022 Model new laptops
💻Gaming laptops
💻Slightly and Dubai used laptops

🚨With 1 year warranty 🚨

ከ1 አመት አስተማማኝ ዋስትና ጋር

የቴሌግራማችን ቻናላችንን በመቀላቀል የሚፈልጉትን ይመረጡ

https://t.me/joinchat/byKVUnPiXhowN2U0


ይደውሉ
📲 0907 270775
0912 690379

👉አድራሻ:- መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ 326

የቲክቶክ ገፃችን:- core_computer?_t=8rMvnqHadtQ" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@core_computer?_t=8rMvnqHadtQ

Читать полностью…
Подписаться на канал