የእንግሊዝ ፕሪመር ሊግ የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩዎች
ፋኩንዶ ቦናኖቴ (ሌስተር)
ብሪያን ምቦሞ (ብሬንፎርድ)
ጆስኮ ግቫርዲዮል (ማን ሲቲ)
ኮል ፓልመር (ቼልሲ)
ማትዝ ሴልስ (ፎረስት)
ቡካዮ ሳካ (አርሰናል)
ክሪስ ዉድ (ፎረስት)
ዳኒ ዌልቤክ (ብራይተን)
@DREAM_SPORT
🔴⚪️✨ አርቴታ:
"ኢታን ንዋኔሪ ምን አይነት ክህሎት እንዳለው በየቀኑ እያሳየ ነው።የቡድን አጋሮቹ ኳሱን ሲሰጡት አምነውበታል...ይህ ለሱ ትልቅ ምልክት ነው።"
"ትልቅ ተሰጥኦ ነው ያለው እንዲሁም ትክክለኛ አመለካከት። ብቃቱ ላይ የሆነ ተጫዋች አለን, እርግጠኛ ነኝ! "
@DREAM_SPORT
ሩድ ቫኔሳትሮይ ዩናይትድ ከቼልሲ ፓኦክ እና ከሌስተር ጋር የሚያደርጓቸውን ጨዋታዎች ይመራሉ
- Chris wheeler
@DREAM_SPORT
👀✨ ቪንሴንት ጋርሺያ (ፈረንሳይ ፉትቦል) በ Ballon d'Or ላይ፡
"ቪኒሺየስ በእርግጠኝነት በቤሊንግሃም እና በካርቫጃል 5ቱ ውስጥ በመገኘቱ ተጎድቷል ምክንያቱም በሂሳብ ደረጃ ይህ ከእሱ የተወሰኑ ነጥቦችን ወስዷል"
ይህ ደግሞ ከ 3 እስከ 4 ተጫዋቾች የነበረውን የሪል ማድሪድ የውድድር ዘመን ያጠቃልላል እና ጋዜጠኞቹ ውሳኔያቸውን በመካከላቸው አካፍለዋል ይህም ለሮድሪ ጠቅሞታል።"
@DREAM_SPORT
👀✨ ቤንዜማ፡
“ቃላቶቼን አስታውሱ … አንድ ቀን ቪኒ ጁኒየር የባሎንዶር አሸናፊ ይሆናል። በዚህ 100% እርግጠኛ ነኝ"
@DREAM_SPORT
🔴✨ ጀማል ሙሲያላ ሀሪክ ሰርቷል! 😮💨
በእግር ኳስ ታሪኩ የመጀመሪያው ነው!
11 G/A በ 11 ጨዋታ ዘንድሮ
…7 ግቦች, 4 አሲስቶች በሁሉም ውድድሮች
@DREAM_SPORT
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች
🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
10:00 | መቻል ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
01:00 | ኢትዮጵያ ቡና ከ መቐለ ሰባ እንደርታ
🇮🇹በጣሊያን ሴሪ ኤ
02:30 | ጄኖዋ ከ ፊዮረንትና
04:45 | ሮማ ከ ቶሪኖ
04:45 | ኮሞ ከ ላዚዮ
@DREAM_SPORT @DREAM_SPORT
🎙|| ወጣቱ የብራይተን አሰልጣኝ ፋቢያን ሁረዝለር :-
ለሩበን አሞሪም ምን ምክር መስጠት ትፈልጋለህ በዩናይትድ ቤት ?
እሱ ሩበን አሞሪም 39 አመቱ ነው ከኔ በ 8 አመት ይበልጣል ..... እሱ ቀድሞውኑን ብዙ ከባድ ነገሮችን አይቷል
አንዳንድ የስፖርቲንግ ሊዝበን ጨዋታዎችን አይቻለሁ ..... የሱ ቡድን የማይታመን እግር ኳስ ይጫወታል በኳስ ቁጥጥር የበላይነት ..... እኔ ለሱ ምክር ለመስጠት አቅሙ የለኝም !
[ via sky ] ✅
@DREAM_SPORT
የማንችስተር ዩናይትድ አዲሱ አሰልጣኝ እንደሆነ እየተነገረ ያለው ሩበን አሞሪየም ፖርቹጋላዊውን ኮከብ ክርስተያኖ ሮናልዶን በ9 ቀን ብቻ ነው የሚበልጠው።
@DREAM_SPORT
🚨BREAKING
የአርሰናሉ አምበል ማርቲን ኦዴጋርድ አርሰናል በቻምፒዮንስ ሊጉ ወደ ጣሊያን ተጉዞ ከኢንተር ሚላን ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ እንደሚመለስ ያጠበቃል
በተጨማሪም ቅዳሜ አርሰናል ከኒውካስትል በሚያደርጉት ጨዋታ በቡድኑ ውስጥ የመካተት እድል አለው::
- SIMON COLLINS 🥇
🕹OFFICIAL
አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም አድሱ የማንቸስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ መሆናቸው ዛሬ ይፋ ይሆናል።
ማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪምን ለመቅጠር በውል ማፍረሻ ክፍያ ዙሪያ ከስፖርቲንግ ሊስበን ጋር ከስምምነት መድረሳቸው ተገልጿል።
ማንቸስተር ዩናይትዶች ለአሰልጣኙ ውል ማፍረሻ 11 ሚልዮን ዩሮ ይከፍላሉ።
ስፖርቲንግ ሊዝበን አሰልጣኙ በቀጣይ ከማንችስተር ሲቲ እና ብራጋ ጋር ላለባቸው ወሳኝ ጨዋታ እንዲቆዩላቸው መጠየቃቸው ተገልጿል።
አሰልጣኙ በይፋ ከኢንተርናሽናል ብሬክ በኃላ ማንቸስተር ዩናይትድን ይረከባሉ።
ዩናይትድ አሰልጣኙ በብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ እረፍት ስራቸውን እንዲጀምሩ 1 ሚልዮን ዩሮ እንደሚከፍሉ ሲገለፅ ክለቡ አሰልጣኙን ሰላሳ ቀናት ሳይጠብቁ ለመልቀቅ 5 ሚልዮን ዩሮ መጠየቁ ተነግሯል።
በተጨማሪም ቀያዮቹ ሴጣኖች ለአሰልጣኝ ቡድን አባላት ተጨማሪ የካሳ ክፍያ ለስፖርቲንግ ሊስበን እንደሚከፍሉ ተዘግቧል።
አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም በቀጣይ ማንችስተር ዩናይትድ ከኢፕስዊች ታውን ጋር በሚያደርገው ጨዋታ የመጀመሪያ ጨዋታቸውን የሚመሩ ይሆናል።
@DREAM_SPORT
💥ማርከስ ራሽፎርድ ዛሬ 27ተኛ ዓመት የልደት በዓሉን እየከበረ ይገኛል።
⚽️ 135 ጎል
🏆🏆 ኤፍ ኤ ካፕ
🏆🏆 ሊግ ካፕ
🏆 ኢሮፓ ሊግ
🏆 ኮሚኒቲ ሺልድ
HBD DOCTOR MARCUS RASHORD 🎂
@DREAM_SPORT
🚨 የሩበን አሞሪም የመጀመሪያ ጨዋታ በዩናይትድ በNovember 24 ከኢፕስዊች ጋር እንደሚያደረግ ይጠበቃል።
(JBurtTelegraph)
@DREAM_SPORT
"ከውድድሩ በመሰናበታችን አዝነናል" ኢንዞ ማሬስካ
"ከውድድሩ በመሰናበታችን አዝነናል ዋንጫውን የማሸነፍ ፍላጎት ነበረን"
"አሁን ስለ ቀጣይ ጨዋታዎቻችን ልናስብ ይገባል"
@DREAM_SPORT
ዶግስ እና NOT ያመለጣችሁ
PAW አያምልጣችሁ 🐾🚀
ከ $200 - $3,000 ታገኙበታላችሁ💰
በነፃ ለመጀመር:- /channel/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=X0ma0SYr
🔴🇳🇱 ቫን ኒስቴልሮይ ስለወደፊቱ ቆይታው፡
"ማን ዩናይትድን ለመርዳት እና ሁሉንም ነገር ለክለቡ በማንኛውም አቅም ለመስጠት ዝግጁ ነኝ" ሲል ተናግሯል።
" አስፈላጊ እስከሆነ ድረስ እየረዳሁ ነው። ወደፊት በማንኛውም አቅም ክለቡን ወደፊት ለመገንባት የበለጠ ለማገዝ እዚህ ነኝ።
"ይህ ፈጽሞ አይለወጥም"
@DREAM_SPORT
በማይታመኑ ኦዶች አቪዬተር ይጫወቱ
ሁሉንም በአንድ ቦታ አቦል ጋር ያግኙ!
http://Abolbet.com
Telegram | Facebook | Instagram abolbet?is_from_webapp=1&sender_device=pc">| Tiktok
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች
🏴በእንግሊዝ ካራባኦ ዋንጫ
ብራይተን 2-3 ሊቨርፑል
አስቶን ቪላ 1-2 ክርስታል ፓላስ
ማንችስተር ዩናይትድ 5-2 ሌስተር ሲቲ
ኒውካስትል 2-0 ቼልሲ
ፕረስቶን 0-3 አርሰናል
ቶተንሃም 2-1 ማንችስተር ሲቲ
🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
ባህርዳር ከተማ 2-0 ሲዳማ ቡና
ሀዲያ ሆሳዕና 0-1 ወላይታ ድቻ
🇮🇹በጣሊያን ሴሪ ኤ
ኢምፖሊ 0-3 ኢንተር
ቬንዚያ 3-2 ዩዲኒዜ
አታላንታ 2-0 ሞንዛ
ጁኤንቱስ 2-2 ፓርማ
🇩🇪በጀርመን DFB ፖካል
ሜንዝ 0-4 ባየር ሙኒክ
@DREAM_SPORT @DREAM_SPORT
የፕሪመር ሊጉ X ገፅ ላይ የተለቀቀው ምስል ነገር ግን ዩናይትድ ሩበን አሞሪም አሰልጣኝ አድርጓ መቅተሩን እስካሁን አላወቀም
@DREAM_SPORT
የጋብሬል ጉዳት ከባድ አይደለም ሲል ተናግሯል አርቴታ 🗣
"አሁንም እየገመገምነው ነው. ያን ያህል መጥፎ አይመስልም "ሲል አርቴታ አክሏል.
ለምን ያህል ጊዜ እንደሚርቅ ለመተንበይ ገና ነው"
@DREAM_SPORT
👀🚨 ፓትሪስ ኤቭራ በአርሰናል ላይ፡
"አርሰናልን መመልከት ኔትፍሊክስን እንደማየት ነው፣ ሁሌም ቀጣዩን ሲዝን ነው ምትጠብቀው..."
@DREAM_SPORT
በላማሲያ አካዳሚ 2019 አንድ ላይ ሲጫወቱ የነበሩት ላሚን ያማል እና ኩባርሲ በባላንዶር መድረክ 2024 ✨
Lamine Yamal and Pau Cubarsí are really living the dream 💙❤️
@DREAM_SPORT