◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። Join 👇👇
Читать полностью…🚦 wifi password 🔑መለመን ቀረ!!
App ለማግኘት ከታች WIFI PASSWORD ለመስበር የሚለውን ይንኩ 👇
/channel/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk
/channel/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
✅በቤቲንግ ብር እየተበላችሁ የምትገኙ በሙሉ ይሄ ቻናል ለናንተ ነው ምርጥ ቲፕ የምታገኙበትን ቻናል ይዘን መጥተናል ✅
ማየት ማመን ነው🏆👇
ጦቢያ ላይ የምታውቁት ተስፋሁን ከበደ (ፍራሽ አዳሽ) የተቀነጫጨቡ ቀልዶችን ለማግኘት ተመራጭ ቻናል አቅርበንላችኋል አሁኑኑ JOIN በማለት መቀላቀል ይቻላል።
/channel/addlist/ywaPLkXhze04NGY0
‹‹ጐሽ ስለዚህ ትጠብቀኛለህ ማለት ነው…?›› ብላ ከመቀመጫዋ ተነስታ በስሱ እና በስስት ከንፈሬን ስማ እንድሸኛት ጠየቀችኝ፡፡እኔም እንዳለቺኝ አደረግኩ፡፡በቃ ተመለስ እስክትለኝ ድረስ ሸኘኋት…፡፡ተመለስኩና የቀረውን ወይን በንዴት መጠጥኩት..ምጥጥ አድርጌ ሳጠናቅቅ 12 ሰዓት ሆኖ ነበር፡፡አልጠገብኩም… ፡፡ቤቴን ዘግቼ ወጣሁና ሰፈራችን ከሚገኘው ግሮሰሪው ተሰየምኩ፡፡ቢራ አዘዝኩ ፡፡ሁለት ሰዓት ሲሆን ጥግብ አልኩ..ጥግብ አልኩና ስልኬን በማውጣት ደወልኩ.. ባለቀይ ቂጥ ባለቤቷ ጋር፡፡
‹‹ሄሎ፡፡››
‹‹ሄሎ ማን ልበል?››
‹‹የምን ማን ልበል ነው… ? ምንድነው ምትረብሺኝ፡፡››አንቧረቅኩባት፡፡
‹‹ይቅርታ የተሳሳትክ መሰለኝ፡፡››
‹‹አልተሳሳትኩም ባክሽ፡፡››
‹‹እና አላወቅኩህማ፡፡››
‹‹እኔም እኮ አላውቅሽም..ቂጥሽን ግን… ወይ ቂጥ››
ሳቋን አንጣረረችው‹‹አንተ ጉደኛ..አንተው ነህ?››
‹‹አዎ እኔው ነኝ..ፈፅሞ ልረሳው እኮ አልቻልኩም፡፡››
‹‹እሱማ እኔም ደግመህ እያየኸኝ እየመሰለኝ አስሬ እየተገላመጥኩ ኃላ ኃላዬን ሳይ ነው የዋልኩት.. አሳቀቅከኝ፡፡››
‹‹አትይኝም..ታዲያ ደግመሽ ለምን አታሳይኝም?››
‹‹ኸረ ባክህ!!! ደግመህ ማየትም ያምርሀል..?በትክክል ድጋሚ ማየት ፈልገህ ቢሆን ኖሮማ ቀን ትደውልልኝ ነበር፡፡›› አለችኝ፡፡ ምን ታድርግ… ቀኑን በእንዴት አይነት መከራ ውስጥ እንዳሳለፍኩ አታውቅም….ሀይሚን በእጄ ይዤ እንዴት እሷ ጋር ልደውል አቅም ይኖረኝል፡፡ አሁንም ሀይሚ የጋተችኝ ንዴት እና በገዛ እጄ የተጋትኩት መጠጥ ናቸው ተባብረው ድፍረቱን የሰጡኝ፡፡ አይገርምም ግን ሀይሚና ይህቺ ባለቀይ ቂጧ ያላቸው ልዩነት..ፍጹም ተቃራኒ ናቸው፡፡
✨ይቀጥላል✨
#Share #like and #subscribe እያደረጋቹ።
👇Sebscribe
YouTube link👇
atronose" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@atronose
ZOO አዲሱ የX-Empire ፕሮጀክት...
ቢያንስ ገባ ብላችሁ እዩት..ይመቻቹ
ለመጀመር 🦒👇
t.me/zoo_story_bot/game?startapp=ref405867113
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته
👉/channel/+hqF7KcoObyQ0OGM0
👉/channel/+hqF7KcoObyQ0OGM0
👉/channel/+hqF7KcoObyQ0OGM0
👉/channel/+hqF7KcoObyQ0OGM0
🌹 ወንድሜ ፍቅረኛህን ትወዳታለህ
እህቴስ ፍቅረኛሽን ምን ያክል ትወጂዋለሽ ❤️ ምርጥ ምርጥ የፍቅር ጥቅሶች እና የፍቅር ታሪኮች የሚቀርቡበት ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ቤተሰብ ይሁኑ🌹👇
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
Читать полностью…የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
Читать полностью…እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥
✔️ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ
🚛 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች?
➨ እነዚህ 5 ነገሮች በህይወታችሁ ላይ ለማዳበር ሞክሩ !
1, ችግሮችን መጋፈጥ አትፍራ
2, ከስህተትህ ተማር
3, ዓላማ ይኑርህ
4, ስፖርት ስራ ጤናህን ጠብቅ
5, በራስህ ላይ እምነት ይኑርህ
የኢትዮ ሚሊየነርስ አባል በመሆን ለህይወትዎ ጠቃሚ ምክር ያግኙ። 👇
#ወይ_አጋጣሚ(አጭር ልብወለድ)
፡
፡
#ክፍል_ሁለት
፡
፡
#ድርስት_በዘሪሁን
==========================
ቢሆንም ቅንዝሬ ያው ቅንዝር ነውና ጆሮው የተደፈነ ነው፤የእኔ እና የእሷን ምክንያት አያዳምጥም ፡፡ስለዚህ እመክረው እመክረውና…ከዛም ደግሞ እለምነው እለምነው እና በቃ ከአቅሜ በላይ ሲሆን እንደነርኳችሁ በወር አንዴ በደሞዝ ሰሞን ወደ አብረቅራቂ መብራት ወደሚንቦገባግባቸው የለሊት ቤቶች ጐራ እላለሁ ፡፡ እንደዛም ሆኖ ግን ልቤ ለሀይሚ እንዳላዘነ ነው፡፡ዛሬ ግን እፎይ ልገላገል ነው ፡፡ሀይሚ እቤት ለመምጣት ከስድስት አታካች ወራቶች ጭቅጭቅ በኋላ ተስማምታለች፡፡ከቀኑ 8 ሰዓት ነው የምትመጣው፡፡እኔ ግን ከእንቅልፍ የባነንኩት ከለሊቱ 8 ሰዓት ነው፡፡ለዝግጅት፡፡እውነቴን ነው እኮ ፡፡ገና እቤት ማዘጋጀት አለ፣ዕቃ ማጣጠብ አለ፣አልጋ በስርአት ማንጠፍ አለ፣ለፍቅራችን ማጀቢያ ሙዚቃ መምረጥ አለ፣ደግሞ እኔም እንድደፍራት እሷም እንድትደፈርልኝ የሚያግዝ መጠጥ ማዘጋጀት አለ፣አረ ስንቱ….፡፡
ደግሞ አይገርማችሁም ዛሬ ሀይሚ ቤት ልትመጣ ትናንትና ቂጣሟን ማግኘቴ….፡፡ ማግኘቴ ብቻ ሳይሆን እቤቷ ድረስ መከተሌ..ከዛም አልፎ ስልክ ቁጥሯን መቀበሌ..፡፡አሁን ልደውልላት እንዴ….? የሚል ሀሳብ መጣብኝ ፡፡መልሼ ሀሳቤን ውድቅ አደረግኩት ::ለሀይሚ ያለኝን ታማኝነት ዝቅ ማድረግ ነው:: አይደለም መደወል …ቢቻል በምናቤ ተንጠልጥሎ አልወርድ ያለኝን የቂጧን ምስል አሽቀንጥሬ መጣል ብችል ደስ ይለኝ ነበር፡፡እንደቀጠሯችን ምንም ሳታረፍድ ከቀኑ 9 ሰዓት ሀይሚ መጣች..ያው አንድ ሰዓት ዘገየች ማለት አረፈደች ተብሎ መደምደም የለባትም ብዬ ነው፡፡ አለባበሷን ልግለጽላችሁ፣ቡትስ ጫማ፣ጥብቅ ያለ ጅንስ ሱሪ፣በሱሪው ላይ ቁርጭምጭሚቷ ጋር የሚጠጋ ቀሚስ፣በቀሚሱ ውስጥ ደግሞ ሱሪዋ በቀበቶ የተጠፈረ መሆኑን በሚታየው የቀበቶ ቅርፅ ማወቅ ይቻላል፣ከላይ ደግሞ ግብዳ ሹራብ ደርባለች፡፡
ጉንጯን እያገላበጥኩ እየሳምኩ ቢሆንም አይኖቼን ግን ሰማዩ ላይ አንጋጥጬ እያንከራተትኩ ነው፡፡ሀሞቴ ፍስስ ነው ያለው፡፡አሁን እሺ ብላ እንድናደርግ ፍቃዱን ብትሰጠኝ ..ይሄን ጫማዋን ፈትቼ እስካወልቅ አንድ ሰዓት፣ሱሪዋን እስካወልቅ ሌላ አንድ ሰዓት፣ምን አልባት ከሱሪዋ ስር ታይት፣ከታይቱ ስር ደግሞ ሁለት ወይም ሶስት ፓንት ታጥቃ ሊሆን ይችላል..? ታዲያ መሽቶ ነጋ ማለት አይደል?፡፡
ወደ ቤት ዘልቃ ቁጭ አለች፡፡ቁጭ አባባሏ እራሱ ሲያበሳጭ፡፡ ከጓዲያ ወጥቶ ማጅራቷን አንቆ የሚውጣት ዳይኖሰር ያለ ይመስል በራፉ ጥግ የሚገኝ ኩርሲ ላይ ተቀመጠች፡፡ፈርጥጣ ለመውጣት እንዲያመቻት ይመስለኛል፡፡ ደግሞ እሷ ብቻ ሳትሆን እኔም አበሳጫለሁ ፤ ምን አለበት ከመምጣቷ በፊት እቤቴ ያሉትን መቀመጫቸው ሁሉ ሰብስቤ ጓዲያ አስገብቼ ቢሆን ኖሮ ምርጫ ስታጣ አልጋ ላይ መቀመጧ አይቀርም ነበር፡፡
‹‹ሀይሚ ..ምነው በራፍ ላይ….. ?አልጋው አይሻልሽም…?››
‹‹አይ መጣለሁ ብዬህ እንዳልቀር ነው እንጂ …እሄዳለሁ፡፡››
‹‹ወዴት?››
‹‹ወደቤት ነዋ…እናቴ ስራ አዛኝ ነበር ….ተደብቄ ነው የመጣሁት››ብላኝ እርፍ፡፡
ይታያችሁ ሰው አሁን ይህቺን ያፈቅራል...?ከለሊቱ 8 ሰዓት እስከ ቀኑ 9 ሰዓት ፍዳዬን ስበላ ቆይቼ እሷ ግን ገና መጥታ ሳትጨርስ ልሄድ ነው ትላለች፡፡ቀኑን ሙሉ እሷን እያሰበ ሲወጣጠር የዋለውን እንትኔ ወዲያው ልፍስፍስ ብሎ ሲሸበለል ይታወቀኛል፡፡ችላ አልኳት እና ወደ ጓዲያ ገብቼ የሰራሁትን ምግብ በማምጣት ጠረጴዛ ላይ ደረደርኩት፡፡ ወይኑንም አወጣሁ..አሁን የምግብ ጠረጰዛው አልጋውን ተጠግቶ ስለሚገኝ ምርጫ የላትም መጥታ አልጋው ላይ ከጐኔ መቀመጧ አይቀርም ፡፡
‹‹ሀይሚ ነይ ምሳ እንብላ ፣እርቦኛል..እስከአሁን እኮ አንቺን ስጠብቅ አልበላሁም፡፡››
‹‹እኔ እኮ በልቼያለሁ፡፡››አቤት ወሽመጥ ስትቆርጥ፡፡
‹‹ባክሽ አታበሳጪኝ..በስንት ጣጣ መጥተሸ ደግሞ..?›› ተኮሳተርኩ፡፡ እንደመደንገጥ አለችና መጣች፡፡ እንዴት መጣች አትሉኝም…? ኩርሲዋን ይዛ በመምጣት ከአልጋው ራቅ ብላ ተቀመጠች፡፡ ምርጫ አልነበረኝም፤ እጇን አስታጠብኳት ፤ወይኑን ስቀዳ‹‹ለእኔ እንዳትቀዳልኝ››አለችኝ እየተንዘረዘረች፡፡ መርዝ ልቀዳላት የተዘጋጀው አስመሰለችው፡፡
‹‹አንድ ብርጭቆ ብቻ››ተለማመጥኳት፡፡
‹‹አንድ መለኪያም አልጠጣም..እንድበላ ከፈለክ በውሃ ቀይርልኝ…›› ለወራት ተጨንቆ የቀየሰው የጦርነት እስትራቴጂ ፍርክስክሱ እንደወጣበት የጦር ጄኔራል ሞራሌ ድቅቅ አለበኝ፡፡ለንቦጬን ጣልኩ …ያለችውን አደርግኩ፡፡
እየተጐራረስን በፀጥታ በልተን ጨረስን፡፡እኔ የእሷንም ፋንታ የምጠጣ ይመስል እንደውሃ እጋተው ጀመር ፡፡ እንደጨረስን የተበላበትን ዕቃ አነሳሳሁ..እጇን አስታጠብኳት እና እኔም ታጥቤ ወደ ቦታዬ ተመለስኩ፡፡
ልክ ምሳዋን ለመብላት የመጣች ይመስል…‹‹ልሂድ በቃ፡፡›› አለችኝ፡፡
‹‹ቆይ ማውራት አለብን፡፡››
‹‹ምንድነው የምናወራው?››
‹‹ስለፍቅራችን ነዋ፡፡ ››
እንደመደንገጥ ብላ‹‹ፍቅራችን ምን ሆነ ?››አለችኝ፡፡
‹‹እስከአሁን ምንም አልሆነ …ካላወራንበት እና መፍትሄ ካላበጀንለት ግን መሆኑ አይቀርም.››ወይኑን በደረቁ እየለጋሁት ስለሆነ በድፍረት የመናገር ወኔዬ ሙሉ ነው፡፡
‹‹እሺ ፈጠን በልና እናውራበት››
‹‹ታፈቅሪኛለሽ?››
ግራ በመጋባት‹‹ምን ማለት ነው?››
‹‹ታፈቅሪኛለሽ ወይ?››ደግሜ ጠየቅኳት፡፡
‹‹በጣም አፈቅርሀለሁ፡፡››
‹‹ካፈቀርሺኝ …ዛሬ ፍቅር እንድንሰራ እፈልጋለሁ፡፡››
‹‹ፍቅር እየሰራን አይደል እንዴ?››
‹‹እንደ እሱ አይደለም..ልብስሽን አወላልቀሽ..እኔም ልብሴን አውልቄ… እዚህ አልጋ ላይ ወጥተን ምናምን ማለቴ ነው… በጣም አምሮኛል…ስንት ወር ነው የምሰቃየው…?››ብሶቴን ተረተርኩት፡፡
‹‹እሱማ አይሆንም፡፡››
‹‹ለምን አይሆንም?››
‹‹አፈቅርሀለሁ… ግን ጊዜው አሁን አይደለም…ገና 18 ዓመት እኮ አልሞላኝም፡፡ በዛ ላይ የሃይእስኩል ትምህርቴንም አልጨረስኩም፡፡››
‹‹ስንት ዓመትሽ ነው?››
‹‹17 ዓመት ከ11 ወር…››
‹‹እና ታዲያ ሰው ለሚወደው እንኳን አንድ ወር ይቅርና አንድ ዓመትስ ቢያጭበረብር ምን አለበት?››
‹‹እንደ እናቴ መሆን አልፈልግም፡፡››
‹‹እንዴት እንደ እናትሽ?››
‹‹እሷም 10ኛ ክፍል እያለች ነው እኔን ያረገዘችው፡፡በዛ የተነሳ ትምህርቷን አቋርጣ ብዙ ስቃይ ተሰቃይታለች፡፡ ብዙ ብዙ መከራ ካሳለፍን በኋላ ነው በቅርቡ ህይወታችን የተስተካከለው፡፡››
‹‹እኔ እኮ ብታረግዢም አፈቅርሻለሁ..ማለቴ አገባሻለሁ፡፡››
‹‹አባቴም እሷን እንደዛ ነበር የሚላት…፡፡የእውነት እንዳረገዘች ስትነግረው ግን የራስሽ ጉዳይ ነበር ያላት፡፡››
‹‹እሺ በቃ በኮንዶም እንጠቀም..ህይወት ትረስት፣ሴንሴሽን፣ሜምበርስ ኦንሊ… የፈለግሽው አይነት አለ፡፡››
‹‹እንዴ ዲኬት ነው እንዴ የምትሰራው…? ይሄ ሁሉ ኮንደም ምን ልታደርግ ሰበሰብከው…?››ያላሰብኩትን መስቀለኛ ጥያቄ ጠየቀችኝ፡፡
‹‹ባክሽ አንድ ዲኬት የሚሰራ ጓደኛዬ ነው አምጥቶ ለማንኛውም እያለ ቤቴ የሚያስቀምጠው፡፡››
‹‹ጥሩ…. ግን ድንግል ነኝ… ድንግልናዬን ደግሞ በኮንደም አላስወስደውም፡፡››
‹‹እኔ እኮ ድንግልናውን አልፈልገውም..፡፡››
‹‹……እና አውልቄ ላስቀምጠውና ተጠቅመህ ከጨረስክ በኃላ መልሼ ላጥልቀው?››ንግግሯ ከማበሳጨትም አልፎ አሳቀኝ፡፡
‹‹እና ምንድነው መፍትሄው?››
‹‹ምታፈቅርኝ ከሆነ ጠብቀኝ?››
‹‹እሱማ አፈቅርሻለሁ፡፡››
በህይወትህ ለማንም መናገር የሌለብህ 5 ነገሮች፦
1.ድክመትህን
2.የፍቅር ህይወትህን
3.የቤተሰብህን ችግር
4.ህልምህን እና ግብህን
5.ገቢህን
የኢትዮ ሚሊየነርስ አባል ይሁኑ ለወንዶች የተከፈተ ቻናል ነው ። 🔥💪👇
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
በአጭር ጊዜ ህይወታቹን የሚቀይሩ የተረጋገጡ ጨዋታዎችን ማግኘት ይፈልጋሉ 👇
betting ሁሌ ማሸነፍ ከፈለጋቹ ይሄንን ቻናል ተቀላቀሉ🏆👇
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
Читать полностью…