ethiofu | Неотсортированное

Telegram-канал ethiofu - ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

26784

Подписаться на канал

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ሺዓዎች ማለት እነዚህ ናቸው
◉¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯◈


🌱 የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ደረጃ ተዳሷል
🌱 የሺዓወች አደገኛ እምነትን አስመልክቶ በድምፅ ማስረጃ ቀርቧል።
🌱 ሺዓ ለመሆን ሶሃቦችን የእሳት ናቸው ብሎ መመስከር ግደታ ነው።

🎙 آلأُسْـــتَـــاذ بَـــحْـــرُو تَـــكَــا أَبُــو عٌــبَــيْــدَة «حَفِظَهُ الله»
🎙 በኡስታዝ ባህሩ ተካ አቡ ዑበይዳህ አላህ ይጠብቀው!

👌 በአሁኑ ሰዓት ፍልስጤማውያንን የጨፈጨፉትን የኢስራኤል አይሁዶችን የሺዓወቹ ኢራን በጦርነት ስለገጠመቻት አብዛኛው ሰው በፍልስጤም ቁጭት ለሺዓዎቹ እየዘመረ ይገኛል።
👉 ነገር ግን በልኩ ይዞ የዝንጀሮ ቆንጆ እንደሌለ መረዳት ካልተቻለ የግንዛቤ ክፍተት ይፈጠራል።
👌 ስለዚህ በአሁኑ ጊዜ ስለሺዓወች ክፋት ማስተማር አንገብጋቢ ነው።

🌱 🌴 🌱 👌 👇👇👇
/channel/AbuImranAselefy/10912

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

👌 ሽርክ ወይስ የፍቅር ደብዳቤ?
      ◈¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯◉

🏝 አህባሾች እና ግብራበሮቻቸው ሳይቅሙም ጭምር የሚመረቅኑ ጉደኞች ናቸው። ወይስ የጫት ምርቃና አይለቅም?

➷➴➴➷➘
/channel/AbuImranAselefy/10888
👆👆👆👆👆👆

🎤 ከላይ በድምፅ እንደምሰሙት በደበዘዘ አስተሳሰቡ አንዲህ ይላል፦ «መንዙማስ ማለት ምንድን ነው ብትባል? አዳምጠኝ! ቡኻሪ ላይ እንዳትፈልገው! ይሄን ❲መንዙማን❳ እዛ ❲ቡኻሪ❳ ላይ አታገኘውም።»

✅ መልስ፦ ይህ አባባል የአህባሽን እምነት በግልጽ ያመላከተ አባባል ነው። አዎ አህባሽ ዲን ብላ የምትመራበት ከቁርኣንም ሆነ ከነብያችን ﷺ ሀዲስ የተያዘ አይደለም። ራሱ ሰውየው እንደመሰከረው መንዙማ ቡኻሪ አይገኝም። ቡኻሪ ማለት ከቁርአን ቀጥሎ አስተማማኝ የመረጃ ምንጭ ሲሆን የውዱን ነብይ ﷺ ቃል ሰብስቦ የሚገኝ ኪታብ ነው። በዚህ ኪታብ አህባሾችና መሰሎቻቸው የዲን አካል አድርገው የያዙት መንዙሙ አይገኝም።
👌 وَشَهِدَ شَاهِدٌ مِّنْ أَهْلِهَا

◈ ምን ይሄ ብቻ
◦ መውሊድም አይገኝም።
◦ የሸዋል ዒድም አይገኝም።
◦ የቀብር አፈር በጥብጦ መጠጣትም አይገኝም።
◦ ሙታንን መማፀንም አይገኝም።

👌 ውጤት ፦ ስለዚህ አህባሾች እና መሰሎቻቸው የያዙት እምነት ከቡኻሪ (ከነብያችን ﷺ ሀዲስ) ሳይሆን ከግለሰቦች የመለጨ ሰዋዊ ቀመር እንጂ በአላህ የተደነገገው መለኮታዊ እምነት እስልምና አይደለም። ምንም እንኳን ቢሰግዱም ቢፆሙም ግን የያዙት እምነት በሽርክ በቢድዓ እና በመሳሰሉት ግፎች የበከሉት ዲን ነው።

🎤  ቀጥሎ እንዲህ ይላል፦ «መንዙማ ማለት ምንድን ነው? የፍቅር ደብዳቤ ነው። መንዙማን የማያውቀው ክፍል አፍቃሪም አይደለም ተፈቃሪም አይደለም። ታዲያ የማያውቀው ሀገር እሱ ስለዛ መናገር አይችልማ እኛ አፍካሪ ነን ተፈቃሪ ነን።»

✅ መልስ፦ በዚህ ንግግር ከባባድ ንግግሮች ቀርበዋል። ሰውየው መርቅኖ ሳያስተውል የተናገረው ነው።

◈ ጥያቄዎችን ብቻ ላንሳ
⁉️ በመንዙማ ነብዩን ﷺ ማወደስ ብቻ ሳይሆን ሽርክም አለበት! ማንም አይክድም! ታዲያ እነዚያ የሽርክ ቃላት የፍቅር ደብዳቤ ናቸውን? ወይስ ፍቅራችሁ ከሸይጧን ጋር ነው? ያፈቀራችሁት ጀሃነምን ነውን?

⁉️ መንዙማን የማያውቀው ክፍል አፍቃራም ተፈቃሪም ካልሆነ
👌 መንዙማን
▣ ሶሃቦችም
▣ ታብዒዮችም
▣ አራቱ ኢማሞቻችንም
    ◈❲አል-ኢማሙ አህመድ 
    ◈❲አል-ኢማም አሻፊዒይ
    ◈❲አል-ኢማሙ ማሊክ
    ◈❲አል-ኢማሙ አቡ ሀኒፋ
▣ ሙሀዲሶቹም
    ◈❲ቡኻሪ
    ◈❲መስሊም ... ወዘተ
👌 እነዚህ ሁሉ መንዙማን አያውቁትም። ❨ቀደም ሲል ራሱ አህባሹ ቡኻሪ እንደማያውቁት መስክሯል።❩
👌 በዚህ መሰረት ይሄ ሁሉ የኢስላም እንቁ ትውልድ አፍቃሪም ተፈቃሪም አይደለም ማለት ነው? ወይስ ማፍቀር ሸይጧንን ሆኖ ነው? ከሆነ አዎ አፍቃሪም ተፈቃሪም አይደሉም። ነብዩን ﷺ ከሆነ ግን ከማናችንም በላይ አፍቃሪዎቹም ተፈቃሪዎችም መንዙማን የማያውቁት ሶሃቦች ናቸው።

🏝 مَّا لَهُم بِهِ مِنْ عِلْمٍ وَلَا لِآبَائِهِمْ ۚ كَبُرَتْ كَلِمَةً تَخْرُجُ مِنْ أَفْوَاهِهِمْ ۚ إِن يَقُولُونَ إِلَّا كَذِبًا

🏝 ለእነሱም ለአባቶቻቸውም በርሱ ምንም እውቀት የላቸውም፡፡ ከአፎቻቸው የምትወጣውን ቃል ምን አከበዳት! ውሸትን እንጂ አይናገሩም፡፡
[ሱረቱ አል ከህፍ፥ - 5]

☔️ ነብዩ ሙሐመድ (ﷺ) በትኩረት ባልተሰጣት ወይም እኛ እንደ ቀላል በምንመለከታት ንግግር ምክንያት አንድ ሰው ወደ ጀሀነም ሊገባ እንደሚችል አስጠንቅቀዋል። ይህን የሚያሳዩ በርካታ አስተማሪ ሀዲሶች አሉ።
ከእነዚህም መካከል፦

🌴 عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ أَنَّهُ سَمِعَ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَقُولُ: ((إِنَّ الْعَبْدَ لَيَتَكَلَّمُ بِالْكَلِمَةِ يَنْزِلُ بِهَا فِي النَّارِ أَبْعَدَ مَا بَيْنَ الْمَشْرِقِ وَالْمَغْرِبِ)).
🌴 "አንድ ባሪያ ሳያስብበት (ወይም ምንም ዋጋ የሌለው መስሎት) የሚናገረው ቃል አለ፤ በዚህ ቃልም ወደ ጀሀነም ከምስራቅና ምዕራብ ርቀት በላይ ይወርዳል።"
(ቡኻሪና ሙስሊም የዘገቡት)

👉 ይህ ሀዲስ የሚያሳየው፣ የምንናገረው ቃል ምንም ያህል ቀላል ቢመስልም፣ በአላህ ዘንድ ክብደት ሊኖረውና ለከፋ ቅጣት ሊያደርስ እንደሚችል ነው። ብዙ ጊዜ ሰዎች ሲያወሩ ትኩረት ሳይሰጡት የሚናገሩት ነገር (ለምሳሌ፣ ሀሜት፣ ውሸት፣ ስድብ፣ ወይም ያለ አግባብ ሰውን መተቸት) ወደ ጥፋት ሊያመራ ይችላል።

🌱 እውነት ለመናገር ይህ አህባሽ በጫት ሞቅታ መንጫጫት የለመዱ አጃቢዎቹን ሰብስቦ በዚህ መልኩ እያንጫጫ የተናገረው ከንቱ ንግግር አደገኛ ነው። ገና ለገና ውሃብያ የሚላቸውን ሰዎች ለማናደድ በሚል ያለአግባብ ትችት በማንሳቱ ከባድ ንግግር ተናግሯል።

👌 ውድ ወንድም እህቶቼ አህባሾች ማለት የሙስሊሞችን ትክክለኛ ዲን የሚሸረሽሩ ሲሆን ዋነኛውና ትልቁ መሰላላቸው ደግሞ መንዙማ ነው። ሙስሊሙ ማህበረሰብ እንደአይን ብሌኑ በሚቆጥራቸው ነብይ ﷺ ያወደሱ እየመሰሉ ሽርክን የሚያስፋፉ የሽርኽ መጓጓዣዎች ናቸው። ይህንን አውቀን ከልባችን እንቀሳቀስ!

📝 ወንድማችሁ አቡ ዒምራን

👌  👉  ☔️  🌱   👇👇👇
/channel/AbuImranAselefy/10889

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

🔸 የወራቤ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች 'well go' ፕሮግራም ላይ በ'ONLINE' የተደረገ ሙሓደራ!

🔊
ጠቃሚ የሆኑ አያሌ ርዕሶች የተዳሰሱበት!”

🎙በሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ ያሲን አል_ለተሚይ!


🗓ዙል ቀዕዳ 20/1446

🕌 ከለተሞ ሰማይ ስር እየተደረገ ከወራቤ ከተማ ያስተጋባ ! (በonline )

/channel/abdulham/2443
/channel/abdulham/2443
/channel/abdulham/2443

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

🎞 ሙሐደራ
          
🎙 لفَضِيلَةِ الشَّيخِ عبد الحميد بن ياسين السني السلفي السلطي اللتمي «حفظه الله ورعاه»
🎙 በሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ብን ያሲን አል'ለተሚይ! አላህ ይጠብቃቸው!


     ጀ
           መ
                 ረ


       🌍 ከወራቤ ከተማ ❴online❵

➘➘➘➘
   ➴➴➴➴➴➴➴➴
/channel/AbuImranAselefy?livestream=feb68361e8234b442a

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

🌴 ትዳር የልብ እረፍት ነው!
☔️¯¯🌱¯¯🌱¯¯🌱¯¯¯¯☔️

ትዳር የሐብት ምንጭ ነው።
ትዳርን ከመጥፎ ለመቆጠብ አስቦ ወደ ትዳር አለም የገባ ሰው አላህ ሊያግዘው ቃል ገብቷል።
አንድ ሰው ሲያገባ ግማሽ ዲኑን ይሞላል
የዱንያ በላጭ መጣቀሚያ በላጯ መልካም ሴት ነች

👌 ሸይኽ እንዲህ አሉ፦

👉 ሁለት ሚስት ያለው
አንድ ሚስት ካለው የተሻለ ነው።

👉 ሶስት ሚስት ያለው
ሁለት ሚስት ካለው የተሻለ ነው።

👉 አራት ሚስት ያለው
ሶስት ሚስት ካለው የተሻለ ነው።

⁉️ ምንም ሚስት የሌለው ❲ሚስኪን ላጤ❳ የሚበልጠው ማንን ነው?

👉 ወጣቶች ሆይ! ወደ ትዳር ግቡ! አትሽሹ አላህን ፍሩ ሰበብ አድርሱ ከዛ በአላህ ላይ ተመኩ!

🎙 በሸይኽ አቡ ዘር حَفِظَهُ الله

💬 የፍቅር ቤት ❨ @YeFkrBet_1

💬 ለተጨማሪ ነጥቦች ↙️
🌐
/channel/YeFkrBet_1

💡 ሀሳብ ካለዎ 👇 ያናግሩን
/channel/YeFkrBet_1bot

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

🌴 ለስኬታማ የትዳር ህይወት
     ☔️ የሚያስፈልጉ አስር ነገሮች
☔️ - ‏عشرة أمور لسعادة زوجية

١-إحسان الظن وابتعدوا عن سوء الظن والشكوك.
➀ ጥርጣሬን ማሳመር ❴መጥፎ እሳቤን እና ጥርጣሬን ራቁ❵

٢-كتمان أسرار بيوتكم .
➁ የቤታችሁን ሚስጥሮች ደብቁ


٣-ابتعدوا عن الكذب وكونوا صادقين واضحين شفافين غير غامضين .
➂ ከውሸት ራቁ! ❪እውነተኛ፣ ግልፅ እና ክፍት ሁኑ! ድብቅ አትሁኑ!


٤-لاتنبشوا الماضي ، فالماضي قد وقع وذهب
➃ ያለፈውን አትግለጡ (አታንሱ) ያለፈ ታሪክ ተከስቶ ተጉዟል።


٥- احذروا السخرية
فهي تناقض الإحترام والمطلوب منكم احترام بعضكم .
ፉከራን (ጉራን) ተጠንቀቁ! ይህ መከባበርን ያፈርሳል። ተፈላጊውን እርስ በርስ መከባበር ያስወግዳል።

٦-اتركوا الجدال
➅ 〔ጉንጭ አልፋ〕ክርክርን ተው!

٧-احترام أهالي الزوجين فالزوجة تحترم أهل الزوج والزوج يحترم أهل الزوجة وإن كان فيهم عيوب.
አማቾቻችሁን ማክበር [ነውሮች ቢኖርም እንኳን ሚስት የባሏን ቤተሰቦች ታክብር! ባል የሚስቱን ቤተሰቦች ያክብር]

٨-اتركوا العناد وكونوا لينين.
➇ ሞከደኝነትን {አፈንጋጭነትን} ራቁ ለስላሳ ሁኑ


٩-لا تجسسوا وسلموا الأمر لله .
➈ አትፈላፈሉ! ጉዳዩን ለአላህ አጥሩ


١٠-لاتلوموا على كل تقصير .
➉ በክፍተቶች ሁሉ ላይ አትውቀሱ


🌴 ብልጦቹ ስኬታማነትን ይፈልጋሉ

💬 የፍቅር ቤት ❨ @YeFkrBet_1

💬 ለተጨማሪ ነጥቦች ↙️
🌐
/channel/YeFkrBet_1

💡 ሀሳብ ካለዎ 👇 ያናግሩን
/channel/YeFkrBet_1bot

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

👌አንዳንዶች «ኒቃብሽ ብዙ የህይወት በሮችን ይዘጋብሻል» ካሉሽ 💡 “አዎ በተለይ የጀሀነምን በር አጥብቆ ይዘጋልኛል በያቸው!”

እህቴ ሆይ! በደንብ ጠንቃቃ ሁኚ! ጠንከር ስትይ ፈተናዎች ይደራረባሉ። ኒቃብ ልልበስ ስትይ
እናትሽ፦ "እንዴ ሳታገቢ!" ትላለች
አባትሽ፦ "ዋ! ይሄ ማጠባበቅ ይቅርብሽ" ይላል
ወንድምሽ፦ "እንዴ ስራ ቦታ አያስገቡሽምኮ" ይላል
በቃ ሁሉም በራሱ የአስተሳሰብ ልኬት ያናግርሻል። ታዲያ አላህ ያዘዘብሽ መሆኑን ከተገነዘብሽ አብሽሪ አላህ አለሽ የሰዎችን ጉትጎታ ከግምት አታስገቢ!

ኒቃብ ስለለበሰች ሴት አታገባም የሚለው አስተሳሰብ ያልተላጠ ሙዝ አይበላም ከሚል ሀሳብ አይተናነስም። እንደውም ተፈላጊ አንቺ ነሽ። ብቻ ከጌታሽ ጋር ያለሽን ቅርርብ አሳምሪ በጣም ደግ እና አሳቢ አስተዋይ ሀቅሽን ጠባቂ ጀግና ወንድ አላህ ጎትቶ ያመጣል።

[በነገራችን ላይ በውስጥ የተላከልን መልዕክት ነው። ለትዳር ህይወት ጠቃሚ የሆነ መረጃ ላኩልን በናንተ ሰበብ ብዙ ሰው ሊጠቀም ይችላል።]

💡 በዚህ 👇 አቀብሉን
/channel/YeFkrBet_1bot

💬 ለተጨማሪ ነጥቦች ↙️
🌐
/channel/YeFkrBet_1

⁉️ ኒቃብ መልበስ ከትዳር ይከለክላልን?
📝📝📝 ➴👇 አንብቢ
/channel/YeFkrBet_1/65

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

👌 ሀላፊነታችንም እንወጣ!
     ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯💬
🏝 ከኪታቦች ሁሉ ለየት ያለ አጀንዳ በመያዝ ለወንዶች ለሴቶችም ለነጋዴዎችም ለደረሶችም ለተማሪዎችም ለሰራተኞችም በአጭሩ ለሁሉም ሰው የቀረበ ወሳኝ ኪታብ ነው።

👉 የኪታቡ ስም፦ ➴➴➴
🔍 📚 «تعظيم الإسلام لعيسى عليه السلام وأسباب الارتداد عن دين الإسلام»
🔎 📚 «እስልምና ዒሳን {ዓለይሂ ሰላም} ማላቁ እና ከእስልምና ሀይማኖት የመካድ ምክንያቶች»

📝  አዘጋጅ:- የተከበሩ ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሐመድ ቢን አብዲላህ አስ-ስልጢ አላህ ይጠብቃቸው!

💺 የሚያስተምረው
🎙 ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ታጁዲን አብዱረህማን አላህ ይጠብቃቸው! ❴በወሬቤ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ጀመዓ አል-አቅሷ መስጂድ❵

     ይ
        ቀ
           ጥ
                ላ
                  ል

💬 የባጢል ባለቤቶች መሰናክሎችን ሁሉ ተቋቁመው እየለፉ የሐቅ ሰዎች ከተኙ ሐቅ ቢይዙም ይሸነፋሉ። ላለመሸነፍ እንቀሳቀስ። ብዙ ሳንደክም እናተርፋለን።

⚙➴ ጥንቅሩን ለማግኘት 👇
/channel/AbuImranAselefy/10571

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

👉 ስኬታማ የትዳር ህይወት
🏘 በፍቅር 🛖 ቤት 🏡

👉 ➴➴➴
/channel/YeFkrBet_1

🏝 አዎ ትዳር ስኬታማ የሚሆነው በፍቅር ሲታጀብ ነው
👌 ፍቅር ሲባል
◉ አበድኩልሽ
◉ ሞትኩልሽ
◈ ልፈነዳልህ ነው
◈ አልበላኝ አለ
◈ ያለ አንተ መኖር አልችልም
👌 እያሉ የሚተውኑበተን የውሸት ቅዠት ሳይሆን
🏖 በሸሪዓችን ሚዛን ትዳርን ስኬታማ የሚያደርገውን ፍቅር ነው። እሱም ሀያሉን ጌታ አላህን በመፍራት የሚኖር እውነተኛ ህይወት ነው። በቤታችን በትኩረት የሚዳሰሰውም ይህ ራሱ ነው

🏠 ብርድ ላይ አትቁሙ ግቡ!
🚪በራችን ክፍት ነው ቤታችን ሰፊ ነው።
👌 🏝 ➴➴➴
/channel/YeFkrBet_1

👉 በቤታችን ውስጥ
◉ ለሚስቶች
◆ ለባሎች
◎ ለእናቶች
◇ ለአባቶች
◊ ለላጤዎች
◍ ለልጆች

👌 ይጠቅማሉ የተባሉ ምክሮች፣ የዑለሞቻችን ንግግሮች፣ ፈትዋዎች፣ ወዘተ የሚቀርቡ ይሆናል።

💬 ለቀጣይ ነጥቦች ↙️
🌐 /channel/YeFkrBet_1

💡 ሀሳብ ካለዎ 👇 ያናግሩን
/channel/YeFkrBet_1bot

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ተጀመረ


ኑኑኑኑ!!!

በእውቀት ላይ ሆነን
የአክፍሮት ሀይሎችን ለመዋጋት እንዘጋጅ

በተለይ በዚህ ዘመን አንገብጋቢ ነገር ነውና ትኩረት ትኩረት ትኩረት

ኑኑኑኑ   ➴➴➴➴👇👇👇👇👇
/channel/AbuImranAselefy?livestream=394bbb9d30652e82a1

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

💬 ሐቅ አሸናፊ ነው!
◉◌◎◉◌◎◌◉🔍

🎙በኡስታዝ ባህሩ ተካ ❴አቡ ዑበይዳህ❵ አላህ ይጠብቀው!

ውዱ ኡስታዝ በጣፋጭ አንደበት ምርጥ ምክር ተላልፏል።

አላህ የሐቅ ባለቤትና ለሐቅ ተከራካሪ ጠበቃ ያድርገን። ሁላችንንም በሐቅ ላይ ያፅናን።

👌 በደንብ አዳምጥና ወኔ ሰንቅ! በዚህ ልክ ለሀቅ መካሪዎች ካሉ አልሃምዱሊላህ ተስፋ አለ።

💬◉◉◉💬◎◎◎💬◌◌◌💬 👇👇
/channel/AbuImranAselefy/10367

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ኒቃብ መልበስ በክርስቲያን ሴቶች እና በሙስሊም ሴቶች በተመለከተ እንደዚሁም ክርስትና እምነቱን በተመለከተ
ሙሉዉን በማዳመጥ ህዝበ ክርስቲያኑ ማህበረሰብ አንቁ
በተጨማሪ የተለያዩ ዉይይቶችን ለማዳመጥ ለመወያየትም ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ 👇
/channel/ethiofu

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

📝 አዲስ መፅሐፍ ስለ ኡዝር ቢል ጀህል
     ¯◉¯◈¯◉¯◈¯◉¯🔍

↙️ عنوان: ➴➴➴
  ↩️ مَسْأَلَة العُذْرِ بالجَهْلِ في مَسَائلِ العَقِيدَةِ وَالتَّوْحِيْدِ والشّرْكِ قَبْلَ بُلُوغِ الحُجَّةِ


↘️ ርዕስ፦ ➴➴➴
↪️ «መስአለቱል-ኡዝሪ ቢል-ጀህል ፊ መሳኢሊ-ል ዓቂደተህ ወተውሂድ ወሽርክ ቀብለ-ቡሉጊል ሁጃህ»

📝 إِعْدَادُ وَجَمْعُ : الشَّيْخِ أَبي طَلْحَةَ أَبِي ذَرِّ بْنِ حَسَنِ بْنِ إِمَامٍ الْإتْيُوْبِي الْوَلَّوِيّ عَفَا اللهُ عَنْهُ وَعَنْ وَالِدَيْهِ آمِيْن

📝 ዝግጅት፦ ሸይኽ አቡ ጦልሃ አቡ ዘር ብን  ሀሰን ብን ኢማም አል-ኢትዮጵይ አል-ወሎውይ አላህ እሳቸውንም ወላጆቻቸውንም ይቅር ይበል ኣሚን!

🏝 በመፅሃፉ
➩ በኡዝር ቢል ጀህል ዙሪያ ሰፊ ዳሰሳ የተደረገበት ሲሆን በተለይ በአሁኑ ሰዓት አንዳንድ ሰዎች ወጣቱን እየበረሱበት ባለው ወቅታዊ መከራ ላይ ጥሩ መፍትሔ ነው።

🏝 በነጥቡ ላይ ብዥታ ወይም ግርታ ያለበት ማንኛውም ጧሊብ (ደረሳ) ወይም ቃልቻ ጠይከር ብሎ ያንብብ!

💬 ኪታቡ 360 አካባቢ ገፆችን ያካተተ ሲሆን በአላህ ፍቃድ በትዕግሥት ላነበበ ሰው ሹብሃውን ሁሉ አጥር ላይ እንደሚያንጠለጥል አያላውልም።

✍️ ይህንን ታላቅ ስራ ያበረከቱልን ሸይኻችንን አላህ እድሜያቸውን ያርዝምልን! ከዚህም በላይ ኡማውን ለመጥቀም የሚችሉበትን ሀይል ያጎናፅፋቸው!

👉 pdf በቅርቡ ይለቀቃል

📝 አቡ ዒምራን!

💬◉💬◉◉💬◉◉◉💬◉◉◉◉💬👇
/channel/AbuImranAselefy/10345

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

👆 ደስስስስ ሲል ማሻአላህ

الله أكبر الله أكبر الله أكبر،
لا إله الا الله والله أكبر الله ولله الحمد.


الله أكبر الله أكبر الله أكبر،
لا إله الا الله والله أكبر الله ولله الحمد.


الله أكبر الله أكبر الله أكبر،
لا إله الا الله والله أكبر الله ولله الحمد


💬------💬-------💬------👇👇👇
/channel/AbuImranAselefy/10319

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

💬 ለይለቱል ቀድርን በቀላሉ
     🔎◎◎◎◎◉◉◉●●●🔍

🏝 አንድ ሰው ከአቅም በላይ በሆነ ሰበብ አሽረል አዋኺርን ከዛም ዊትሮቹን ❨21፣ 23፣ 25፣ 27፣ እና 29❩ ህያው ማድረግ (ሌሊታቸውን በዒባዳ) ማሳለፍ ካልቻለ ሲቀጥልም በዋናነት 27ኛውን ሌሊት ወይም ሌይለቱል ቀድርን የጠረጠረባትን ሌሊት በቀላሉ ህያው የማድረጊያ መሰላሎችን በመጠቀም በአቋራጭ አጅሩን ያካብታል።

1ኛ ሌሊቱን ህያው ማድረግ
2ኛ የሌሊት ሶላትን (ተራዊህን) ከኢማሙ ጋር መጨረስ
.

.
.
10ኛ ይህንን በቀላሉ ሌሊቷ የምትገኝበትን መሰላሎች ሌሎች ሸር በማድረግ ተቀብለው በሰሩት ሁሉ እናገኛለን።

💬 የበለጠ ማብራሪያ ከድምፅ ፋይሉ ያዳምጡ

👉 ሀያ Share በፍጥነት ይሰራጭ

🎙 በወንድም አቡ ዒምራን

🕌 በወራቤ ዩኒቨርስቲ አል-አቅሷ መስጂድ የቀረበ

💬●💬◉💬◎💬🏝 👇👇👇
/channel/AbuImranAselefy/10257

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ሀጅ ያደረገን ሃጂ ብሎ መጥራትን ❲መሰየምን❳ አስመልክቶ የታላላቅ ዓሊሞች ፈታዋ!
☔️¯¯¯¯¯¯¯🌱

🎙 الشيخ ابن عثيمين
🎙 الشيخ اللحيدان
🎙 الشيخ الألباني
🎙 الشيخ عبد الرزاق

⁉️
በበርካታ የሙስሊም ሀገሮች ላይ ሐጅ ያደረጉ ሰዎች ወደ ሀገራቸው እንደተመለሱ ወዲያውኑ ሐጂ የሚል ስም ይሰጣቸዋል። ይህም ስም እስከ መጨረሻው አብሮት ይዘልቃል ይህ ተግባር እንዴት ይታያል?

✅ هذا خطأ، وفيه نوع من الرياء، وهذا الاسم ليس بمشروع. فلم يكن الرسول صلى الله عليه وسلم إذا حج أحد من أصحابه يسميه الحاجَّ فلان، ولا كان الصحابة يسمون من حج منهم الحاجَّ فلان. فلا ينبغي أن يتخذ اسماً ولا أن يدعى به."

✅ ይህ ስህተት ነው።
👌 የሪያእ (ይስሙልኝ፤ ይወቁልኝ) አይነት ጠንቅ በውስጡ የያዘ ነው።
👉 ይህን ስም እንደ ማዕረግ አድርጎ መጠራት የለበትም።
🌱 ሰዎችም በዚህ ስም መጥራት የለባቸውም።
~> በረሱል ዘመን ሐጅ ላደረገ ሰው "ሐጂ" ብለው ስም አላወጡለትም።"


🏝 ተጨማሪ ከኡለሞቹ ፈትዋ አንዳንድ ወሳኝ ነጥቦችን አነሳለሁ ጠብቁኝ።

👌 👌 👌 👌 👇👇👇
/channel/AbuImranAselefy/10892

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

💡 የእናት ምክር
  🌷
❲ልጇን ስትድር❳
     🌷◉🌷◉🌷◉🌷

ሷሊህ እናት ልጇን ስትድር እንዲህ አለቻት፦
🌷 «ልጄ ሆይ! አደራ ማለት ለአባት ደረጃና ለዘር ክብር የሚተው ቢሆን ኖሮ ላንቺ በተውኩ ነበር። ነገር ግን አደራ (ምክር) ለአዋቂ ማስታወስ ሲሆን ለዝንጉ ደግሞ ማንቀያ ነው።»

🌹 "ልጄ ሆይ! ሴት ልጅ ለቤተሰቦችዋ ሃብት ከትዳር የምትብቃቃ ብትሆን ኖሮ አንቺ ከትዳር የተብቃቃሽ ነበር። ነገር ግን ወንዶች ለኛ እንደተፈጠሩት ሁሉ እኛ ለወንዶች ተፈጠርን።"

💐 “ልጄ ሆይ! አንቺ የወጣሽበትን ሀገር ተለይተሻል ከለመድሽው ኑሮ ወደ ማታውቂው ህይወት እና ወዳለመድሽው ጓደኛ አንቺን በማግኘቱ ባንቺ ላይ ንጉስ ወደሆነ ተሸጋግረሻል። ለሱ ባሪያ ሁኚለት ላንቺ ታዛዥ ይሆንልሻል።”

👌 አስር ነገሮችን ጠቢቂለት ጌጥ ይሆንልሻል፦
➊ - በመብቃቃት የልብ እረፍት ስለሚገኝ በመብቃቃት ጓደኛው ሁኚለት።
➋ - በመታዘዝና በመስማት ተኗኗሪው። እነርሱ ❴መታዘዝ እና መስማት❵ የአላህን ውዴታ ያስገኛሉና።
➌ - አይኑንና አፍንጫውን ጠብቂለት። አይኑ ባንቺ ላይ በሚጠላው ነገር ላይ እንዳያርፍ። አፍንጫው ካንቺ መልካም ማአዛን እንጂ እንዳያሸት።
➍ - ኩልና ውሃ አደራሽን። ኩል ለሴት በጣም አስፈላጊ ነው። ውሃ ደግሞ እያለ የታጣ ሽቶ ነው
➎ - የምግቡን ጊዜ ጠብቂለት። የእረሃብ ነበልባል አቃጣይ ነው።
➏ - ሲተኛ ፀጥታን ጠቢቂለት። የእንቅልፍ ባህር ቁጣን ይቀሰቅሳል።
➐ - ቤቱንና ንብረቱን ጠቢቂለት። ንብረት መጠበቅ የተሳካለት የአያያዝ ችሎታ ነው።
➑ - ክብሩንና ቤተሰቦቹን ጠቢቂለት። ክብርንና ቤተሰብን መጠበቅ ለተዋጣለት ትዳር ምክንያት ነው።
➒ - ሚስጢሩን አታባክኚ። ሚስጢሩን ካባከንሽ አደጋውን አትተማመኝም።
➓ - ትእዛዙን አትጣሺ። ትእዛዙን ከጣስሽ ልቡን ቂም ትሞያለሽ።
   
🌴 እሱን ባላቅሽው ልክ አንቺን ያከብርሻል
ለሱ ተስማሚ በሆንሽው ልክ ላንቺ ጓደኛ ይሆንሻል አይለይሽም

   
☘️ እወቂ የሱን ፍላጎት ከፍላጎትሽ እስከምታስቀድሚ ይህን ማድረግ አትችይም። ውዴታው ከውዴታሽ በምትወጅውም ሆነ በምትጠይው ነገር ይቅደም። አላህ ለተግባሩ ይርዳሽ።
   
🌱 አንቺስ የዛሬዋ እናት ለልጅሽ ምን እየመከርሽ ይሆን? አብዛኛዎች የሙስሊም ትዳሮች እየፈረሱ ያሉት በቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ነው።
    🤲 አላህ ይጠብቀን!

📝 በኡስታዝ ባህሩ ተካ

🍃____🌸꧁꧂🌸___🍃

⚙ የፍቅር ቤት ❨ @YeFkrBet_1

💬 ለተጨማሪ ነጥቦች ↙️
🌐
/channel/YeFkrBet_1

💡 ሀሳብ ካለዎ 👇 ያናግሩን
/channel/YeFkrBet_1bot

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

👉 #አዲስ_ሙሐደራ
       🌱🌱🌱🌱🌱

☔️ ጠቅለል ያሉ ወሳኝ ምክሮች የተዳሰሱበት ወሳኝ ምክሮችን የያዘ ሙሐደራ

🎙 لفَضِيلَةِ الشَّيخِ عبد الحميد بن ياسين السني السلفي السلطي اللتمي «حفظه الله ورعاه»
🎙 በሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ብን ያሲን አል'ለተሚይ! አላህ ይጠብቃቸው!

✅ በወራቤ ዩኒቨርስቲ አል-አቅሷ ጀመዓ የwell go (የተመራቂ ተማሪዎች ሽኝት ፕሮግራም ላይ) በበይነ-መረብ የቀረበ

/channel/AbuImranAselefy/10704

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት


     ጀ
           መ
                 ረ


       🌍 ከወራቤ ከተማ


🪑 ሙሐደራ
🎙 በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ አላህ ይጠብቃቸው
  ርዕስ፦
  🏝 ❝ጠቅለል ያለ ምክር❞

➘➘➘➘
   ➴➴➴➴➴➴➴➴
/channel/AbuImranAselefy?livestream=b1c425282fc13f835a

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

#አስደሳች_ዜና
☂-------------☂

✅ اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكَاتُه

🎤 ታላቅ የዳዕዋ እና የWell Go ፕሮግራም
      🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰

🌷 የተከበራችሁ ወንድም እህቶቻችን እነሆ በአላህ ፍቃድ የፊታችን እሁድ በቀን 10/9/2017 ዓ/ል ከወትሮው ለየት ባለ እና ባማረ ሁኔታ  ታላቅ የዳዕዋ እና የምክክር ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃቹኋል።

🎓 ፕሮግራሙ ተመራቂ ተማሪዎችን ታሳቢ ያደረገ እና መገኘት የሚችሉ ሁሉ የሚሳተፉበት በአይነቱ ልዩ እና አጓጊ የሆነ ፕሮግራም ስለሆነ እንዳያመልጥዎት ከወዲሁ በማመቻቸት
ከቤተሰብዎ፣
◉ ከጓደኛዎ፣
◈ ከስራ ባልደረባዎ
ጋር ለመታደም ፕሮግራሞን በግዜ አድጀስት አድርገው ይዘጋጁ!!!

  🪑 የእለቱ ውድ ተጋባዥ ዳዒዎች

👌 01 በአካል ተገኝቶ የሚመክሩን የሱና መሻይኾች እና ዳዒዎች!!
👌 02 በ online ተገኝቶ የሚመክሩን
ከሀገር ዉስጥ እና ከሀገር ዉጭ ብርቅዬ መሻይኮች!!

🧭 ሰዓት፡- አላህ ካለ ከጠዋቱ 3፡00 በግዜ ይጀመራል።

🕌  አድራሻ፦ በወራቤ ዩንቨርሲቲ ከመማሪያ ህንፃ 1(Block 1) በታች መሃበራ ሰዉ በሚጠቀመዉ ቧንቧ ገባ ብሎ

ማሳሰቢያ ፦
▬▬▬
🌷ለGC ተማሪዎች መጨረሻ ላይ በሚያስቀሩት ኡስታዛችን ወሲያ ይኖረል‼️ 

👉 አይደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል!!!

👉 ጥሪን ማክበር ኢስላማዊ ስነ-ምግባር ነው!!!

🕌 አል-አቅሷ የወራቤ ዩንቨርሲቲ ሰለፊይ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓህ መስጂድ

👇👇👇
/channel/WRU_Selefy_Students
/channel/WRU_Selefy_Students
/channel/WRU_Selefy_Students

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

💬 የሴቶች በላይ
☔️◉◉◉◉◉◉◉◉☔️

✍️ አንድ ጥበበኛ «ከሴቶች ሁሉ በላይ ምርጥ ሴት ምን አይነት ሴት ናት?» ተብሎ ተጠየቀ።

ጥበበኛውም እንዲህ ሲል መለሰ፦
👌 የሴት በላይ ማለት፦
ኛ,ጌታዋን የእምታስወድድ
➋ኛ, ሶላትን በሰዐቱ የምትሰግድ
➌ኛ, ቤቷን የማትለቅ "የማትዞር"

ኛ, ባሏን የምታጫውት
➎ኛ, ሚስጥርን የማታወጣ
➏ኛ, ጫማዋ የማይታይ

ኛ, ድምጿ የማይሰማ
❽ኛ, ገፅታዋ "መልኳ" የማይታወቅ
❾ኛ, በአካባቢዋ የተከበረች

➓ኛ, በነፍሷ ምትተናነስ
⓫ኛ, ልጆቿን አጥቢ ተንከባካቢ
⓬ኛ, ቤቷ ለእርሷ ቅርብ ጀነቷ የሆነች

⓭ኛ, ከባሏ ኸይር ስትመለከት የምታመሰግን
⓮ኛ, መጥፎ ነገር ከባሏ ብትመለከት የምትታገስ

⓯ኛ, ወደ ቤት ሲገባ በፈገግታ እና በደስታ የምትቀበል
⓰ኛ, ከቤት ሲወጣ የምትናፍቅ የምታዝን
⓱ኛ, ቢቆጣባት የምትሸከም  የምትሸከም
⓲ኛ, ወደ እርሱ ስትመጣ የምታስደስተው

⓳ኛ, በባሏ ነውር ብታገኝበት በሚስጥር የምትደብቅለት
⓴ኛ, ይቅርታ ቢጠይቃት ይቅርታ የምታደርግለት።

🏝 የሴት በላይ ማለት እነዚህን የተዘረዘሩትን ገፀ-ባህሪ የተላበሰች እንስት ናት
👉 እንጅ የሴት በላይ ሲባል በሀገራችን ቆንጆ ሴት መልክ ያላት ብለው እንደሚያስቡት አይደለም።
👌 ፉጋም ትሁን ከላይ የተዘረዘሩትን ባህሪ ከተላበሰች እርሷ የሴት በላይ ናት። ደግሜ ደጋግሜ እናገራለሁ እርሷ የሴት በላይ ናት

🌱 #እናንተ_ባሎች_ሆይ! ሴት ልጅ ከላይ እንደተዘረዘረው እንድትሆንልህ ከፈለክ በደንብ አግዛት። ሴቶች ደካማ ናቸውና በምትችለው እንድታግዛቸው ይፈልጋሉ።  

✍  አቡ ፉረይሃን (ሷሊህ ውቤ)

📝/channel/YeFkrBet_1

💬 ለተጨማሪ ነጥቦች ↙️
🌐 /channel/YeFkrBet_1

💡 ሀሳብ ካለዎ 👇 ያናግሩን
/channel/YeFkrBet_1bot

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

👉 ትዳር እና ኒቃብ
◈¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯◉

⁉️ ኒቃብ ከመልበስ ትዳር እንቅፋት ይሆናልን!?

🌴🏝🏖 أخيتى!
╭ 🏝
╰┈➤ እህቴ!

⁉️ أليس الزواج رزق من الله؟
⁉️ ጋብቻ የአላህ ስጦታ አይደለምን?

⁉️ وأليس النقاب طاعة لله؟
⁉️ ኒቃብ (መልበስ) አላህን መታዘዝ አይደለምን?
⁉️ فكيف
لطاعة الله أن تمنع رزق الله ؟

╭ ⁉️ ታዲያ እንደት
╰┈↪️ ለአላህ መታዘዝ የአላህን ሪዝቅ ❨ሲሳይ❩ ትከለክላለች?


📖 وَمَن يَتَّقِ اللَّهَ يَجْعَل لَّهُ مَخْرَجًا
📖 አላህንም የሚፈራ ሰው ለእርሱ መውጫን ያደርግለታል፡፡
📖 وَيَرْزُقْهُ مِنْ حَيْثُ لَا يَحْتَسِبُ ۚ وَمَن يَتَوَكَّلْ عَلَى اللَّهِ فَهُوَ حَسْبُهُ ۚ إِنَّ اللَّهَ بَالِغُ أَمْرِهِ ۚ قَدْ جَعَلَ اللَّهُ لِكُلِّ شَيْءٍ قَدْرًا

📖 ከማያስበውም በኩል ሲሳየን ይሰጠዋል፡፡ በአላህም ላይ የሚጠጋ ሰው እርሱ በቂው ነው፡፡ አላህ ፈቃዱን አድራሽ ነው፡፡ አላህ ለነገሩ ሁሉ የተወሰነ ጊዜን በእርግጥ አድርጓል፡፡
📚 [ሱረቱ አልጦላቅ 2- 3]


📝 የፍቅር ቤት 〖@YeFkrBet_1

💬 ለተጨማሪ ነጥቦች ↙️
🌐
/channel/YeFkrBet_1

💡 ሀሳብ ካለዎ 👇 ያናግሩን
/channel/YeFkrBet_1bot

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

👌 ሀላፊነታችንም እንወጣ!
     ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯💬

🏝 እንደሚታወቀው የሐቅ ጠላቶች እጅግ በጣም በርካታ ናቸው። እስልምናን ለመዋጋት የሚሰለፈው ቁጥር ስፍር የለውም። በተለይ የጴንጤዎች እና መሰል የአክፍሮች ሀይሎች የሚያደርጉት እንቅስቃሴ በሙስሊሞች ላይ ከባድ አደጋ ነው። በእርግጥ በእስልምና ላይ ምንም ተፅዕኖ የላቸውም በደንብ እየተረዳ የሚሰልመው ብቻ በቂ ነው። ግን በየገጠሩ የሚገኘውን ሚስኪን (ከእውቀትም ከንብረትም ደካማውን) ሙስሊም ማህበረሰብ ወደ ኩፍር በማስገባት የጀሃነም ማገዶ እያደረጉት ነው።

👉 መሆን ያለበት እኛ ከኩፍር ጨለማ ወደ ተውሂድ ብርሃን ጥሪ ማድረግ ነበር። አሁንም በዚሁ አይነት አቋም በርትተን በጎን ደግሞ ጠላቶቻችን መታገል አለብን።

👌 የምንታገላቸው በዕውቀት ነው። ታላቁ መሳሪያችን ትክክለኛ እምነታዊ ግንዛቤ ነው። አዎ ስለ እስልምናችን በዝርዝር ካወቅን ሌላውንም በደንብ እንገነዘባለን። ለዚህ ሁሉም የድርሻውን መወጣት አለበት።

🚥 የነ ሸይኽ ረቢዕ እና የነሸይኽ ሙሐመድ አሊ አደም ተማሪ የሆኑት የሀገራችን ሊቅ ሸይኽ ሁሴን በዚሁ ዙሪያ ኪታብ በመፃፍ ለበርካታ መድረሳዎች ተከፋፍሎ እየተቀራ ይገኛል።

◉ ይህ ኪታብ ለእያንዳንዳችን (ለተማሪ፣ ለደረሳ፣ ለሴቶች...) በተለይ በንፅፅር ዘርፍ እንቅስቃሴ የሚያደርግ ማንኛውም አካል ወይም ለመንቀሳቀስ ያሰበ ሰው ይህንን ኪታብ በደንብ መቅራት ያስፈልጋል። በተለያዩ አካባቢዎች ያላችሁ በወራቤ ዩኒቨርስቲ አንደበተ-ሩቱዕ በሆነው ኡስታዛችን እየተቀራ ያለውን ደርስ ተከታተሉ!

👉 የኪታቡ ስም፦ ➴➴➴
🔍 📚 «تعظيم الإسلام لعيسى عليه السلام وأسباب الارتداد عن دين الإسلام»
🔎 📚 «እስልምና ዒሳን {ዓለይሂ ሰላም} ማላቁ እና ከእስልምና ሀይማኖት የመካድ ምክንያቶች»

📝  አዘጋጅ:- የተከበሩ ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሐመድ ቢን አብዲላህ አስ-ስልጢ አላህ ይጠብቃቸው!

💺 የሚያስተምረው
🎙 ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ታጁዲን አብዱረህማን አላህ ይጠብቃቸው! ❴በወሬቤ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ጀመዓ አል-አቅሷ መስጂድ❵

የኪታቡ 𝑷𝑫𝑭 👇👇👇👇
/channel/AbuImranAselefy/8893

ዒሳ እና ኢስላም ክፍል 01 👇
/channel/AbuImranAselefy/10374

ዒሳ እና ኢስላም ክፍል 02 👇
/channel/AbuImranAselefy/10383

ዒሳ እና ኢስላም ክፍል 03 👇
/channel/AbuImranAselefy/10390

ዒሳ እና ኢስላም ክፍል 04 👇
/channel/AbuImranAselefy/10395

ዒሳ እና ኢስላም ክፍል 05 👇
/channel/AbuImranAselefy/10400

ዒሳ እና ኢስላም ክፍል 06 👇
/channel/AbuImranAselefy/10410

ዒሳ እና ኢስላም ክፍል 07 👇
/channel/AbuImranAselefy/10426

ዒሳ እና ኢስላም ክፍል 08 👇
/channel/AbuImranAselefy/10440

ዒሳ እና ኢስላም ክፍል 09 👇
/channel/AbuImranAselefy/10442

ዒሳ እና ኢስላም ክፍል 10 👇
/channel/AbuImranAselefy/10448

ዒሳ እና ኢስላም ክፍል 11 👇
/channel/AbuImranAselefy/10450

ዒሳ እና ኢስላም ክፍል 12 👇
/channel/AbuImranAselefy/10458

ዒሳ እና ኢስላም ክፍል 13 👇
/channel/AbuImranAselefy/10465

ዒሳ እና ኢስላም ክፍል 14 👇
/channel/AbuImranAselefy/10471

ዒሳ እና ኢስላም ክፍል 15 👇
/channel/AbuImranAselefy/10473

ዒሳ እና ኢስላም ክፍል 16 👇
/channel/AbuImranAselefy/10482

ዒሳ እና ኢስላም ክፍል 17 👇
/channel/AbuImranAselefy/10491

ዒሳ እና ኢስላም ክፍል 18 👇
/channel/AbuImranAselefy/10495

ዒሳ እና ኢስላም ክፍል 19 👇
/channel/AbuImranAselefy/10501

ዒሳ እና ኢስላም ክፍል 20 👇
/channel/AbuImranAselefy/10502

ዒሳ እና ኢስላም ክፍል 21 👇
/channel/AbuImranAselefy/10506

ዒሳ እና ኢስላም ክፍል 22 👇
/channel/AbuImranAselefy/10512

ዒሳ እና ኢስላም ክፍል 23 👇
/channel/AbuImranAselefy/10517

ዒሳ እና ኢስላም ክፍል 24 👇
/channel/AbuImranAselefy/10525

ዒሳ እና ኢስላም ክፍል 25 👇
/channel/AbuImranAselefy/10537

ዒሳ እና ኢስላም ክፍል 26 👇
/channel/AbuImranAselefy/10547
    
        ቀ
           ጥ
                ላ
                  ል


💬 የባጢል ባለቤቶች መሰናክሎችን ሁሉ ተቋቁመው እየለፉ የሐቅ ሰዎች ከተኙ ሐቅ ቢይዙም ይሸነፋሉ። ላለመሸነፍ እንቀሳቀስ። ብዙ ሳንደክም እናተርፋለን።

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

💬
   🏝 ጀ
        👉 መ
          🔎   ረ
  

ኑኑኑኑ!!!

በእውቀት ላይ ሆነን
የአክፍሮት ሀይሎችን ለመዋጋት እንዘጋጅ

በተለይ በዚህ ሰዓት አንገብጋቢ ነገር ነውና ትኩረት ትኩረት ትኩረት

ኑኑኑኑ   ➴➴➴➴👇👇👇👇👇
/channel/AbuImranAselefy?livestream=65b4a434d8d336425a

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ተጀመረ


ኑኑኑኑ!!!

በእውቀት ላይ ሆነን
የአክፍሮት ሀይሎችን ለመዋጋት እንዘጋጅ

በተለይ በዚህ ሰዓት አንገብጋቢ ነገር ነውና ትኩረት ትኩረት ትኩረት

ኑኑኑኑ ➴➴➴➴👇👇👇👇👇
/channel/AbuImranAselefy?livestream=f4f4e3ff66d5102657

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

አስደሳች ዜና

በልዩ አቀራረብ ልዩ የሆነ ደርስ!

- عنوان الكتاب
= عشرون نصيحة لأختي قبل زواجها
- የኪታቡ ርዕስ፦ ➴➴➴➴
= ሀያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት

~> ይችን ኪታብ መቅራት የምትፈልጉ እህቶች አሁኑ ተመዝገቡ! ኪታቧ የህይወታችን ታላቅ ገፅ የኢማናችን ግማሽ ስለሆነው ትዳር ጥሪ ዳሰሳ ስለምታደርግ በአግባቡ የተከታተለ ለታላቁ ተቋም በሰነቅ ይችላል። በመሆኑም እድሉን ተጠቀሙበት በማለት መልዕክት እናስተላልፋለን።

ለመመዝገብ
1ኛ @UmuOumer13412

2ኛ @Sss1111133

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

በሂጃብ እና ኒቃብ መልበስ ዙሪያ ማብራሪያ የሚያስፈልጋቸዉ ሙስሊም እና ክርስቲያኑ ማህበረሰብ የሚለዉን ርዕስ አዳምጡ

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

♻️ ዲን መመካከር ነው።
    ¯¯◉¯¯◈¯¯◎¯¯●¯¯🔍

🎙 በሸይኽ ሙሐመድ ወሌ አላህ ይዘንላቸው!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
"الدِّينُ النَّصِيحَةُ
“ዲን መመካከር ነው።
قُلْنَا لِمَنْ ؟
ለማን ነው?  የምንመካከከረው በማለት ሶሓቦች ረሱልን (ﷺ) ጠየቁ።
قال :
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለው መለሱ፦
لِلَّهِ
◈ وَلِكِتَابِهِ
◎ وَلِرَسُولِهِ
● وَلِأَئِمَّةِ الْمُسْلِمِينَ
◇ وَعَامَّتِهِمْ

◉ ለአላህ፣
◈ ለመጽሃፉ፣
◎ ለመልእክተኛው፣
● ለሙስሊሙ መሪዎች እና 
◇ ለአጠቃላይ ሙስሊሙ ነው።”

◉ በአላህ ስም እና ባህሪ ዙሪያ የሙብተዲዖች ቅዠት እና የሰለፎ መንገድ ተዳሷል።
◈ ቁርኣንን በአግባቡ መቅራት እንደሚገባን አረብኛ ያልሆኑ ፊደላትን ከመጨመር መጠንቀቅ እንዳለብን ❪ገጨችኝ❫ ወይም ❴እንቺ ጨው ግዥልኝ❵ የሚሉት የአረብኛ ፊደሎች አይደሉም።
◎ የአስተማሪዎች አለቃ የዱዓቶች ሊቀ-መንበር የሆኑትን ነብይ ማወቅ እንዳለብን ተጠቅሷል።
● መሪዎች ክፍተት ካለባቸው በሚስጥር መምከር እና ችግሩን ለማስተካከል መሞከር እንዳለብን ተብራርቷል።
◇ ሰፊው ህዝብ ማለት ሰፊሁ {ሞኙ} ህዝብ ማለት ነው። ማድረግ የሚገባውን እና የማይገባውን የማይለይ ነው። ስለዚህ መመከር አለበት።

💬◦◦◦💬◦◦◦💬◦◦◦💬 👇👇👇
/channel/AbuImranAselefy/10344

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ወንድም እህቶቸ ኡስታዝ አቡ ሀመዊየህ ዳዕዋዉ አዳመጥኩት ስል ያልቅብኛል አላህ ይጠብቀዉ ወላሂ ተከተሉት ምርጥ መመራትን ትመራላችሁ
/channel/Abuhemewiya

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

💬 ለሚመለከታችሁ ሁሉ!
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯🔍

🏝 በዚህ በተከበረ ወር ከምንወጣቸው ታላላቅ ግዴታዎች መካከል አንዱ የእስልምና ማዕዘን የሆነው ዘካህ አንዱ ነው። ታዲያ ይህንን ግደታ በአግባቡ በመወጣት ወደ አላህ መቃረብ ግድ ነው። ግታችሁን ለመወጣት የማትችሉ አነሆ የሸዋሮቢት ሰለፍዮች ሀላፍትና በመውሰድ ስራችሁን ለማቅለል ተዘጋጅተናል።

👌 መስጠት የምትፈልጉ የሚከተለውን አካውንት በመጠቀም ማድረስ ትችላላችሁ።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት፦ 
🏦 1000687046637
ስም፦ ቃሲም የማነ እና ወይም ሸይኽ ጀማል ሁሴን

ለበለጠ መረጃ 👁️‍🗨️
📲 +251954976654

👉 በቴሌግራም ➴ አናግሩን
/channel/AbuImranAselefybot

የሸዋሮቢት ከተማ የፉርቃን መስጂድ ሰለፍዮች ጀመዓ አስተባባሪዎች
👌👌👌
/channel/ShewaRobit_Furqan_Mesjid/47202

Читать полностью…
Подписаться на канал