ethiofu | Неотсортированное

Telegram-канал ethiofu - ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

26784

Подписаться на канал

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

የተዘነጋች ሱና ነች!!!
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯👌

🏝 السنة الواردة بعد الوتر يقول بعد التسليم سبحان المَلِك القُدُّوس، ثلاثة مرات ويمد صوتة في الثلاثة.

🏝 ከዊትር ማሰላመት ቡኋላ «ሱብሃነል መሊኪል ቁዱስ» 3 ጊዜ ማለት እና ሶስተኛውን ድምፅ ሳብ ማድረግ የተረጋገጠ  ሱና ነው።

💺 ስለ ሱናነቱ የሚከተሉት የኢስላም ሊቃውንቶች ተናግረዋል።

🎙 العلامة الألباني رحمه الله تعالى
🎙 العلامة ابن باز رحمه الله تعالى
🎙 العلامة ابن عثيمين رحمه الله تعالى
🎙 العلامة صالح الفوزان حفظه الله تعالى

🚥 በመሆኑም ይችን ሱና ግልፅ በማድረግ መቻኮል ይገባናል

🏖 من حديث عبد الرحمن بن أبزى: أن رَسولَ الله ﷺ كان يُوتِر... وكان يقول إذا سَلَّم: (سبحان المَلِك القُدُّوس). ثلاثًا، ويَرفَع صَوتَه بالثالثة.

/channel/AbuImranAselefy/10154

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

📢 የዳዕዋ ፕሮግራም!
    √√√√√√√√√👌

||- ዛሬ ምሽት ከተራዊህ ሶላት በሗላ የወራቤ ዩንቨርሲቲ ሰለፊይ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓህ ግሩፕ ላይ የ ዳዕዋ ፕሮግራም ተሰናድቶ ይጠብቃችኋል።

🪑የእለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን፦
    ➴➷➘

❶ኛ 🎙ወንድማችን አሊ አብደሏህ አላህ ይጠብቀው
↪️ ርዕስ➘➷➷፦
➡️ «قال الرسول أن قومي اتخذوا هذا القرآن مهجوراً؟»

🟢 ኢንሻአላህ ሌሎችም ተጋባዥ እንግዶች ይኖራሉ።

⌚️ከተራዊህ ሶላት በሗላ ጀምሮ በላይቭ (ቀጥታ ስርጭት) ይካሄዳል።

የፕሮግራሙ አዘጋጆች፦
  🔎 የወራቤ ዩንቨርሲቲ ሰለፊይ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓህ

♻️ፕሮግራሙን ለመከታተል ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ

👉⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
/channel/WRU_Selefy_Students
/channel/WRU_Selefy_Students
/channel/WRU_Selefy_Students
🔔 ሸር በማድረግ ሓላፊነታችንን እንወጣ!

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

በዚህ አመት በየካቲት ወር ብቻ የተደረጉ ሙሐደራወች!
▱▰▱📌

ቀደም ሲል በጥር ወር ብቻ የተደረጉትን ማጠናቀራችን ይታወሳል።
👉 ይ  ሄ   ው   ➘➘➘➘

/channel/AbuImranAselefy/9812

⚙ በዚህ ጥንቅር ደግሞ በተገባደደው የካቲት ወር በተለያዩ ቦታዎች በተለያዩ መሻይኾች  ኡስታዞች እና ዱዓቶች የተሰጡ ትምህርቶችን እናቀርብላችኋለን።

▰▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰

➊ኛ በስልጤ ዞን ምዕራብ አዘርነት ወረዳ ሌራ ከተማ በኢማሙ አህመድ መስጂድ ላይ የተሰጡ ትምህርቶች

«የረመዳን ወር ትሩፋቶች»
🎙 በሸይኽ ዐ/ሐሚድ حَفِظَهُ الله
✅      ➘➘➘➘➘➘

/channel/AbuImranAselefy/9835

➧ “እንግዳን በክብር ማስተናገድ
       በኢስላም አስተምሮ
!!!”
🎙 በሸይኽ ዐ/ሐሚድ حَفِظَهُ الله
✅      ➘➘➘➘➘➘
/channel/AbuImranAselefy/9825

➧ ፅናት እና ከሙብተዲዕ መለየት
🎙በሸይኽ መህቡብ حَفِظَهُ الله
✅      ➘➘➘➘➘➘

/channel/AbuImranAselefy/9933

“ኢኽላስ ስራን ለአላህ ማጥራት”
🎙 በሸይኽ ሙባረክ ሁሰይን حَفِظَهُ الله
✅      ➘➘➘➘➘➘
/channel/AbuImranAselefy/9934

🏝 بَيَانٌ عَنِ التَّوْحِيْدِ وَالْأَسْمَاءِ وَالصِّفَاتِ
🏝 ስለ አላህ አንድነት ስለ ስሞቹ እና ባህሪያቶቹ ዙሪያ ማብራሪያ

🎙 በሸይኽ ዐ/ሐሚድ حَفِظَهُ الله
✅      ➘➘➘➘➘➘

/channel/AbuImranAselefy/9936

    ➧ ተውሂድ (የአላህ አንድነት)
🎙
በኡስታዝ ባህሩ ተካ حَفِظَهُ الله
✅      ➘➘➘➘➘➘

/channel/AbuImranAselefy/9941

    ➧ ወደ አላህ ጥሪ ማድረግ
🎙 በኡስታዝ ባህሩ ተካ حَفِظَهُ الله
✅      ➘➘➘➘➘➘

/channel/AbuImranAselefy/9943

  ➧ አል-ኢስቲቃማህ ❴ፅናት❵
🎙
በሸይኽ ኑሪ «حَفِظَهُ الله»
✅      ➘➘➘➘➘➘

/channel/AbuImranAselefy/9949

    ➧ በሌራ የተሰጠው ፈታዋ
🎙 በሸይኽ ዐ/ሐሚድ حَفِظَهُ الله
✅      ➘➘➘➘➘➘

/channel/AbuImranAselefy/9952

➋ኛ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን በኬሌ ከተማ አስተዳደር በከላቡልቱ ኑር መስጅድ ላይ የተሰጡ ትምህርቶች

ሀ, እስልምና ትክክለኛው ጎዳና
🚥——————————🚦
🏝                 ➘➘➘➘
/channel/AbuImranAselefy/9971

ለ, የዒልም እና ዓሊሞች ልቅና
🚥——————————🚦 
🏝                 ➘➘➘➘
/channel/AbuImranAselefy/9980

ሐ, ተውሒድ የአምልኮ መሰረት ነው።
🚥——————————🚦
🏝                 ➘➘➘➘
/channel/AbuImranAselefy/9983

መ, እስልምና ቀጥኛ መንገድ
🚥—————————🚦
🏝                 ➘➘➘➘
/channel/AbuImranAselefy/10031

▰▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰

❸ኛ በቀቤና ልዩ ወረዳ በጀብዱ ቀበሌ እና በእጉማ መንደር ከቀን 13/06/2017 ጀምሮ የተሰጡ ትምህርቶች

✅ ፆም ከኢስላም መሰረቶች ነው።
🚥——————————-👌
🎙በሸይኽ ሙባረክ ሁሰይን حَفِظَهُ الله
🏝               ➘➘➘
/channel/AbuImranAselefy/9988

✅ ተውሒድ እና ሽርክ ጉዳይ
🚥—————————-👌
🎙 በሸይኽ ዐ/ሐሚድ حَفِظَهُ الله
🏝               ➘➘➘
/channel/AbuImranAselefy/9989

✅ እስልምናን በአግባቡ መገንዘብ
🚥——————————-👌
🎙 በኡስታዝ ባህሩ ተካ حَفِظَهُ الله
🏝               ➘➘➘
/channel/AbuImranAselefy/9990

✅ የተፈጠርንበት ዋና አላማ!
🚥——————————-👌
🎙በሸይኽ  ሙባረክ حَفِظَهُ الله
🏝               ➘➘➘
/channel/AbuImranAselefy/9993

✅ የአላህ ስራ እና ተውሒድ
🚥—————————-👌
🎙 በኡስታዝ ዐብዱልቃድር حَفِظَهُ الله
🏝               ➘➘➘
/channel/AbuImranAselefy/9994

✅ ዳዕዋ በጉራጊኛ ቋንቋ
🚥—————————-👌
🎙በኡስታዝ ጀማል حَفِظَهُ الله
🏝               ➘➘➘
/channel/AbuImranAselefy/10010

✅ ዕውቀት የስኬት መሰረት
🚥—————————-👌
🎙በኡስታዝ አብዱልቃድር حَفِظَهُ الله
🏝               ➘➘➘
/channel/AbuImranAselefy/10011

✅ አላህን እና ነብዩን መውደድ
🚥—————————-👌
🎙በኡስታዝ አብዱልጀሊል حَفِظَهُ الله
🏝               ➘➘➘
/channel/AbuImranAselefy/10012

✅በቀቤና የተሰጠው ፈታዋ
🚥—————————-👌
🎙በሸይኽ ዐ/ሐሚድ حَفِظَهُ الله
🏝               ➘➘➘
/channel/AbuImranAselefy/10014

▰▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰

❹ኛ በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው አል-ኢስላህ መድረሳህ ከየካቲት 16/2017 E.C የተሰጡ ምክሮች

◉እስልምና የስኬቶች ሁሉ ቁልፍ
⛱^^^^^^^^^^^^^^^^^^
🎙 በሸይኽ ዐ/ሐሚድ حفظه الله
📲🚦🚥🏖    ➴➴➴
/channel/AbuImranAselefy/10028

➧ ወደ አላህ ዲን መጣራት
      🏝🏝🏝🏝🏝
🎙በሸይኽ ሀሰን ገላው حفظه الله
📲🚦🚥🏖    ➴➴➴
/channel/AbuImranAselefy/9985

◉ፆም 4ኛው የኢስላም ማዕዘን
⛱^^^^^^^^^^^^^^^^^^
🎙 በሸይኽ ዐ/ሐሚድ حفظه الله
📲🚦🚥🏖    ➴➴➴
/channel/AbuImranAselefy/10029

🔎 የአቂዳችን ምንጮች
⛱^^^^^^^^^^^^^^^^^^
🎙 በሸይኽ ዩሱፍ አህመድ حفظه الله
📲🚦🚥🏖    ➴➴➴
/channel/AbuImranAselefy/10009

🔎 የተለያዩ ጥያቄዎች መልስ
   ⛱^^^^^^^^^^^^^^^^^^
🎙 በሸይኽ ዐ/ሐሚድ حفظه الله
📲🚦🚥🏖    ➴➴➴
/channel/AbuImranAselefy/9976

▰▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰

❺ኛ በወራቤ ከተማ ፋብሪካ ሰፈር በሚገኘው አዩብ አል-አንሷሪይ መስጂድ በታላቁ ሸይኻችን ሸይኽ አብዱልሐሚድ ያሲን አል`ለተሚይ የረመዷንን አቀባበል አስመልክቶ የተደረገ ሰፊ ዳሰሳ

ሀ) ➴➴➴➴➴
ስለ ፆም ዝርዝር ዳሰሳ
♻️
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
/channel/AbuImranAselefy/10034

ለ)   ➴➴➴➴➴➴
◎ ተጨማሪ የፆም ህግጋቶች
♻️
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
/channel/AbuImranAselefy/10035

ሐ)  ➴➴➴➴➴
በወራቤ የተሰጠው ፈታዋ
♻️
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
/channel/AbuImranAselefy/10036

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ሙሀመድ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም 
እኔም የሙስሊሞች መጀመሪያ ነኝ» (በል)፡፡  ሲባሉ ምን ማለት ነዉ ?

ከሙሀመድ በፊት ሙስሊሞች የሉም ማለትስ ነዉን ?/channel/ethiofu

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

📌 إِنَّا لِلّهِ وَإِنَّـا إِلَيْهِ رَاجِعونَ  ጥንቃቄ

🔎 በፎቶው ላይ እንደምትመለከቱት የቴሌግራም ስሙን Allah ብሎ ለፃፈው ሰው የተወለደበት ቀን ሲደርስ It′s Allah′s  birthday today! ❨ዛሬ የአላህ ልደት ቀን ነው!❩ በሚል ወደተለያዩ ሰዎች ይላካል! ይህ ክህነት ለመሆኑ ከየትኛውም ሙስሊም አይሰወርም።

👉 የትኛውም ሙስሊም ሶላት ይሰግዳል። የሚከለክለውን ምዕራፍም በቃሉ ይሸመድዳል።

↩️ قُلْ هُوَ اللَّهُ أَحَدٌ
↪️ በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፡፡»

↩️ اللَّهُ الصَّمَدُ
↪️ «አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡»

↩️ لَمْ يَلِدْ وَلَمْ يُولَدْ
↪️ «አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡»

↩️ وَلَمْ يَكُن لَّهُ كُفُوًا أَحَدٌ
↪️ «ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡»


👌 ያልወለደ እና ያልተወለደ እንዲሁም አንድም ቢጤ የሌለው ሀያል ጌታ አላህ የልደት ቀን የለውም። ግልፅ ክህደት መሆኑ ከማንም አይሰወርም

👉 በመሆኑም እናንተ ሙስሊሞች ሆይ ተጠንቀቁ በናንተ ሰበብ ይህ ክህደት እንዲሰራጭ ሰበብ ላለመሆን የቴሌግራም ስማችሁን በአላህ ስም አትፃፉ

👉 በተለይ ሴቶች ማንነታችሁን ለመደበቅ ሲባል ስማችሁን ከመፃፍ ይልቅ ሌላ ነገር ትጠቀማላችሁ። ይህ ጥሩ ነው።
ነገር ግን በአላህ ስምና ተያያዥ በሆኑ ቃላት መፃፍ የለባችሁም። መክፈቱ አስፈላጊ ከሆነ በባላችሁ ስም ክፈቱ! አለቀ

👉 ለምታውቁት ሁሉ ሸር (Share) በማድረግ አላዋቂዎችን ከጥፋት እንከልክል! እኔ በሁሉም ግሩፕ እና ቻናሎች እንዲሁም በግል Contacts እልካለሁ እናንተም ወደ ስራ!

📝 ወንድማችሁ አቡ ዒምራን

🏝 👉 🔎 👌 ➴➴➴➴➴
/channel/AbuImranAselefy/10087

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ህዝብ መንግስት ነዉ ብየ ብዙ ጊዜ ተናግራለሁ ማንነታችሁ እንድገባችሁ እንናተ ግን አሻፈረኝ ብላችኃል
ዛሬም መርካቶ ተቃጠለ ህዝቤ ሆይ መርካቶ ለፑቲን ተሽጧል 😂😂 አሁን ዘረኛ ኦሮሞዎች መጠቀሚያ እና የቂም መቀበያ ብቻ ነዉ የሆኑት ምክኒያቱም ገንዘባችን እነሱ እንኳን አይበልትም ሀገርቱ ተወራለች በቀኝ ግዛት

ደብረ ዘይት ያሉ አማራዎችን ከትክታችሁ አባሩ ብሎ ፍርፍሪ የሚረጭላችሁ ልጋጋሙ ዉሻ አብይ አህመድ የአባት ስም አይፍቅ ነገር ይህ አጋንት ለኢማራት ለዱባይ መንግስት ሽጦታል አማራን የገደለበትን የድሮን ብድር

አሁን ኦሮሞዎች አብይ የለበሰዉ ጭንብል ይገባችሁ እጃችሁን በደም ነክሮ አስፈንጥሮ እየጣላችሁ ነዉ ከመርከቡ ላይ ህዝብ እንደ ህዝብ ለመቀጠል ማንም የወንድሙን ደም ገንዘብ ሊያከብር ይገባዋል

አማራ ክልል ከደሴ በታች እንደዚሁ ለፒቲን ተሽጧል ይህንን ለማረጋገጥ የፈለገ አለማቀፍ ስብሰባ ላይ ከፕቲን ጋር የተፈራረመዉን ቪደወ ማየት ነዉ

እኔ ልሰናበታችሁ ከፑቲን ጋር አልጣላም

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

👆🧻 አጀብ በግልፅ አማረኛ ሼኔ ሰዉ ይበላል አባቱ ኦነግ ነዉ ኦነግ ያልሆነ ኦሮሞ 10% ነዉ በስልጠና ሞያቸዉ ጭካኔን እንድላመዱ ሰዉ ይበላሉ ይህ በወያኔ ጊዜም በበረሀ ይፈፅሙት የነበረ ድርግት ነዉ አብዛሀኛዎቹ የሙስሊም ስም ያየዙ ሙስሊም ነን ብለዉ የማስቡ የስም ታፔላቸዉ ለጌጥ የተቀመጠ የገሀነም ሙክቶች ናቸዉ

ይህንን አፀያፊ ስራ ጌታችን አላህ ሲያብራራ ሰዉን አትሙ ሰዉ ማማት ማለት አንዳችሁ የወንድማችሁን ስጋ እንደመብላት ነዉ ይህም አፀያፊ ነዉ ይላል የእነዚህ ርኩሳን መመለሻ መድረሻ ከአማኞች ጋር የታወቀ ነዉ ለእነሡ ደግሞ የበለፀገች ኦሮሞን ለመገንባት ነዉ

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ሞኝ ህዝብ መንግስት ህዝብ ነዉ ጫት ቃሚ ሀይማኖት አልባ ተራ ወንበደ አይደለም ሲባሉ መብታቸዉን አሳልፈዉ ሰጡ ኦሮሞ መብቶቸን እጠይቃለሁ ካለ መብቶቹን ይጠይቅ እንጂ መብቱ የሰዎችን ሀብት

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

አላህ የሰውን ልጅ ሲፈጥር ተሳስቷል ሁለት አይን ከፊት ከማስቀመጥ ይልቅ አንዱን በደንደሳችን አንዱን በግባራችን ማስቀመጥ ነበረበት እኔ በጥበብ እበልጠዋለሁ ፈጣሪን ሳይቀር እያለ ነዉ

ከዚህ ሰዉ ጋር የበላ ሙስሊም ክርስቲያን በተለይ ሙስሊምች የአላህ እርግማን በእነሡ ላዬ ይሁን የአለማት ጌታ አላህ ጥበብ አያረጂም
አላህ ሆይ በቁጣህ አጥፍዉ በታሪክ አቡጃህልም ሆነ ፊርአዉን ይህንን ያደረገ የተናገር ከሀዲ የለም

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ይህ የምትመለከቱት ፖርላማ ላይ ነዉ እነዚህ ሰዎች በአብይ አህመድ ትዕዛዝ የተቀመመ የእንቅልፍ ከኒን ለሻይ ጊዜ ላይ የሚሰጣቸዉ. ሰዎች ናቸዉ ከመግባታቸዉ በፊት ሻይ አለ ጥያቄ እነሠዳይጠይቁ ያወራዉን እንዳይሰሙ አደንዛዠ እፅ ሁሉ የሚጠቀምባቸዉ የፖርላማ አባላት አሉ ጠንካራ ነዉ ያሰጋናል ለተባሉት እየተመረጠ ከሻይ ከዳቦ ከምሳ ጋር ይሰጣሉ.

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

በሀገረ ወለጋ የሙስሊሞች ደም ለእምነቱ ኢሊሙናቲ አብርክታል የታዛዠነቱን ክንድ አሳይቶቸዋል ኢክዋነል ሙስሊሙን ደግሞ ቆመዉ አጨብጭበዉ ነጃሺ ብለዉ አስጠርተዉታል ነጃሺ ብለዉታል ክብር እና ዝና ጃኬት በዘፈቀደ አልብሰዉታል
እነዚህ ሰዎች ጋር በፍርድ የምንቆምበት ጊዜ ይመጣል የምትመለከቱት ህፆን እናቱ አዝላዉ በመንገድ ምሳ ልታበላዉ እየሄደች ሳለች መከላከያ ከደፈሯት በኃላ እልጇ ፊት ደሞን አፍስሰዉት ከደሟ ላይ ቁጭ ብሎ ሲያለቅስ የተገኜ ህፆን ነዉ ነገ የዚህ ትዉልድ ጥያቄ ከባድ የገዘፈ ነዉ
የአላህ እዝነት ራህመት ከመቃብሯ ይሁን እህታችን አላህ በራህመቱ ጀነተል ፈርደዉ አል አዕላን ይወፍቃት

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ድሀ የድሀ ልጅ ድሀ የወለደው
በገዛጁ ክቦ በገዛጁ ናደዉ
አብይ አህመድ ቢወድም ባይወድም የስቅላት ሞት በቁርጥ ቀን የኢትዮጵያን ልጆች እጅ ይሰጠዋል
በመካከላችን ያለዉ የብሔር ደም ዋጋ የሚመለሰዉ አጋንቱን አንገቱን ለስቅላት ስታስረክቡ ብቻ ነዉ
ከእሱ ጋር የሚሰቀሉ አመራሮችን ጨምሮ
አማራን በድሮን እያቃጠለ ኢንተርኔት ዘግቶ እሱ ቲክታክ ላይቭ ገብቶ ስለ ኢኮኖሚ ያስተምራል መዝግቡ 👌

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት



قال تعالى:وَإِلَى الْأَرْضِ كَيْفَ سُطِحَتْ

ምን ትረዳላችሁ ? ኡለሞችስ ምን አስቀመጡ ሳይቲስቶችስ ምን አሉ {ክፍል 1} መልስ
🌹
.•°``°•.¸.•°``°•.
Sarah
•.¸ 🌹 ¸.•
°•.¸¸.•°
¸.·´¸.·´¨)¸.·*¨)
(¸.·´ (¸.·♡HOLY Bible ሳራ የንፅፅር ቻናል🌹
/channel/ethiofu
/channel/ethiofu

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ኢየሱስ ኢሳ አይደለም ለሚሉ ወገኞቸ

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ታላቅ ብስራት ለሰለፍዮች በሙሉ
~~~~>

በአይነቱ ልዩ የሆነ ታላቅ ኢስላማዊ ኮንፈረንስ

የኮንፈረንሱ መሪ ቃል “ዲናችንን ማወቅ መተግበርና ማስተማር”

🏝 የኢትዮጵያ አህለ ሱና ኢስላማዊ ማህበር ታላቅ ሀገር ቀፍ ኢስላማዊ ኮንፈረንስ ጥቅምት ላይ በአዲስ አበባ ከተማ ለማካሄድ አስቧል።
=> ለዚህ ፕሮግራም የአዳራሽ ኪራይ፣ ለተሳታፊዎች ሻይ ቡና ፣ ለዑለማዎች ትራንስፖርትና ማረፊያ ወዘተ የሚያስፈልገውን ወጪ ለመሸፈን እንዲቻል የአንድ ሰው መግቢያ ትኬት 1000 ብር ነው

🔹 ስለሆነም ትኬት በአካል መግዛት ለምትፈልጉ፦
➡️  አል ኢስላሕ መድረሳ
➡️  ዳሩ ሱና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል

🔹በባንክ አካውንት ለምትጠቀሙ
የባንክ አካውንት ቁጥር፦ 1000650550718
          ሙሒዲን ሳሊሕ እና ዩሱፍ ኸድር

   የኢትዮዽያ አህሉ ሱና ኢስላማዊ ማህበር

/channel/alateriqilhaq

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

በዚህ የቁርኣን ወር ስለ ቁርኣን ኑ እንመካከር
¯¯¯¯👌

🔎 የምክክሩ ርዕስ፦

✅ وَقَالَ الرَّسُولُ يَا رَبِّ إِنَّ قَوْمِي اتَّخَذُوا هَـٰذَا الْقُرْآنَ مَهْجُورًا
✅ መልክተኛውም «ጌታዬ ሆይ! ሕዝቦቼ ይህንን ቁርኣን የተተወ ነገር አድርገው ያዙት» አለ፡፡

🎙 በወንድማችን አቡ ጃቢር አሊ አብደሏህ አላህ ይጠብቀው!

◉ የምክክር ቦታ ➴➴➴👇👇👇👇
/channel/WRU_Selefy_Students?videochat=f9e02e4ab95bccf064

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ክርስቶስ   ተሰቅሏልን ?
          🌹
   .•°``°•.¸.•°``°•.             
        𝐒𝐚𝐫𝐚𝐡 
   •.¸    🌹   ¸.•               
         °•.¸¸.•° 
         ¸.·´¸.·´¨)¸.·*¨)      
       (¸.·´ (¸.·♡ 𝐇𝐎𝐋𝐘 𝐁𝐢𝐛𝐞 ሳራ የንፅፅር ቻናል🌹
https://t.me/joinchat/7Hdyox-j3wQ5Mzk0 and 👇
/channel/ethiofu
/channel/ethiofu

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

እፎይ ሆይ ሊገሉኝ ነዉ አልክ. አንድ ሰዉ ሊገሉኝ ነዉ ካለ የሚያስገድለዉን ወንጀል መፈፀሙን እየተናዘዘ ነዉ ማለት ነዉ
እንደዚሁም ተደራጅተናል አልክ ለምኑ ለመሳደብ ወይስ ሰዉ ለማረድ ? ለስብከት አትልም መቸም ለእስልምና ጥላቻ ተደራጅተናል ብለሀል
ይህንን የሚፈቅድ እምነት አላችሁን ? ከሌላችሁ ደግሞ ወንጀለኛ ነህ ከርቸሌ ገብተህ ፍርድህን መጠበቅ ይገባሀል

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ለ እፎይ እና ለተከታዮቹ  ማሳሰቢያ

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ስንት ቤት ተሠራ መንገድ የለለዉ
መሀንድስ ሲመጣ ሁሉም ፈራሽ ነዉ
ይህ ማለት ሙስሊም ሳትሆኑ አትሙቱ ነዉ

መሠላል የሌለው ህንፆ ገንብተዋ ኢስላምን ካላወክ ብዙ ጣጣ አለዉ
ገሀነም መቀመጫችሁ ናት ኢስላምን እስካልተቀበላችሁ ሙስሊሞች እስካልሆናችሁ በኢስላም የታዘዛችሁትን ካልፈፀማችሁ አዩሀን ናስ

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

አምላክ በአንድ ነገር አይጠረጠርም
ድሀ ድሀዉ ሞቶ ባለ ፀጋ አይቀርም

ባለ ፀጋ ሁሉ ቢኖረዉ መብት
ይለዉም ነበረ በእኔ ፍንታ ሙት

ጋኔል አብይ ምኞት ሟች ባትሆን ኖሮ ተቃጥለን እንሞት ነበር ግን ሞች ነህ ያዉም ገሀነም አፎን ከፍታ እየሳቀች የምትጠብቅህ አጋንት አማራን ለማጥፍት ኢስላምን ለማጥፍት ዋና ተልኮ ያለዉ አጋንት ነዉ

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ሞኝ ህዝብ መንግስት ህዝብ ነዉ ጫት ቃሚ ሀይማኖት አልባ ተራ ወንበደ አይደለም ሲባሉ መብታቸዉን አሳልፈዉ ሰጡ ኦሮሞ መብቶቸን እጠይቃለሁ ካለ መብቶቹን ይጠይቅ እንጂ መብቱ የሰዎችን ሀብት ንብረት ማቃጠል መሠልጠን ወይም ሀያልነትን አያሳይም ጥፍት ቀላል ነገር ነዉና ኦሮሞዎች ነን ያቃጠልነዉ በማለት በመከረኛዉ ህዝብ ስም ክፍቶች እንደተዘረጉ ናቸዉ

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

قال العلامة ابن عثيمين رحمه الله تعالى
وفي عيادة المرضي فوائد للعائد وفوائد للمعود.
أما العائد فإنه يؤدي حق أخيه المسلم؛ لأن من حق أخيك المسلم أن تعوده إذا مرض.
ومنها: أن الإنسان إذا عاد المريض فإنه لا يزال في مخرفة الجنة، يعني يجنى ثمار الجنة حتى يعود.
ومنها: أن في ذلك تذكيراً للعائد بنعمة الله عليه بالصحة، لأنه إذا رأي هذا المريض، ورأي ما هو فيه من المرض، ثم رجع إلي نفسه، ورأي ما فيها من الصحة والعافية عرف قدر نعمة الله عليه بهذه العافية؛ لأن الشيء إنما يعرف بضده.
ومنها: أن فيها جلبا للمودة والمحبة، فإن الإنسان إذا عاد المريض صارت هذه العيادة في قلب المريض دائماً، يتذكرها، وكلما ذكرها أحب الذي يعوده، وهذا يظهر كثيراً فيما إذا برأ المريض، وحصلت منه ملاقاة لك تجده يتشكر منك، وتجد أن قلبه ينشرح بهذا الشيء.
أما المعود: فإن له فيها فائدة أيضاً، لأنها تؤنسه، وتشرح صدره، ويزول عنه ما فيه من الهم والغم والمرض.
وربما يكون العائد موفقاً يذكره بالخير والتوبة والوصية؛ إذا كان يريد أن يوصي بشيء عليه من الديون وغيرها، فيكون في ذلك فائدة كبيرة للمعود.
ولهذا قال العلماء: ينبغي لمن عاد المريض أن ينفس له في أجله؛ أي يفرحه يقول: ما شاء الله، أنت اليوم في خير وما اشبهه، وليس لأزماً أن يقول له: أنت طيب مثلاً؛ لأنه قد يكون اشد مرضاً من أمس، لكن يقول أنت اليوم في خير، لأن المؤمن كل أمره خير، إن أصابه ضراء فهو في خير، وإن أصابه سراء فهو في خير، فيقول: اليوم أنت بخير والحمد لله، وما أشبه ذلك مما يدخل عليه السرور.
والاجل محتوم، إن كان هذا المرض أجله مات، وإن كان بقي له شيء من الدنيا بقي.
وينبغي أيضاً أن يذكره التوبة، لكن لا يقول له ذلك بصفة مباشرة؛ لأنه ربما ينزعج، ويقول في نفسه لو أن مرضي غير خطير ما ذكرني بالتوبة.
لكن يبدأ بذكر الآيات والأحاديث التي فيها الثناء على التائبين ما يتذكر به المريض، وينبغي كذلك أن يذكره الوصية، لا يقول له: أوص فإن أجلك قريب، لو قال هكذا انزعج.
بل مثلاً: يذكره بقصص واردة عليه، يقول مثلاً فلان كان عليه دين، وكان رجلاً حازماً، وكان يوصي أهله بقضاء دينه، وما أشبه ذلك من الكلمات التي لا ينزعج بها.
قال أهل العلم: ينبغي أيضاً إذا راي منه تشوفاً إلي أن يقرأ عليه؛ فينبغي أن يقرأ عليه، ينفث عليه بما ورد عن النبي صلي الله عليه وسلم.
مثل قوله: ((أذهب البأس رب الناس، واشف أنت الشافي، لا شفاء إلا شفاؤك، شفاء لا يغادر سقماً))
ومثل قوله: ((ربنا الله الذي في السماء تقدس اسمك، أمرك في السماء والأرض كما رحمتك في السماء، فاجعل رحمتك في الأرض، اغفر لنا حوبنا وخطايانا أنت رب الطيبين، أنزل رحمة من رحمتك وشفاء من شفائك على هذا الوجع فيبرأ))
أو يقرأ عليه بسورة الفاتحة؛ لأن سورة الفاتحة رقية يقرأ بها علي المرضى، وعلى الذين لدغتهم العقرب، أو الحية، أو ما أشبه ذلك، فمتي راي العائد من المريض أنه يحب ان يقرأ عليه فليقرأ لئلا يلجيء المريض علي طلب القراءة، لأن النبي صلي الله عليه وسلم قال: ((رأيت مع أمتي سبعين ألفاً يدخلون الجنة بغير حساب ولا عذاب))
وقال: هم الذين لا يسترقون ولا يكتوون ولا يتطيرون وعلى ربهم يتوكلون))
فقوله: ((لا يسترقون))
أي: لا يطلبون أحداً يقرأ عليهم، فأنت إذا رأيته يتشوق لتقرأ عليه، اقرأ عليه، لئلا تحرجه إلي طلب القراءة.
كذلك أيضاً إذا رأيت أن المريض يحب أن تطيل المقام عنده، فأطل المقام؛ فأنت على خير وعلى أجر، فأطل المقام عنده، وأدخل عليه السرور، ربما يكون في دخول السرور على قلبه سبباً لشفائه؛ لأن سرور المريض وانشراح صدره من أكبر أسباب الشفاء، فإذا رايت أنه يحبك تبقى فابق عنده، وأطل الجلوس عنده حتى تعرف أنه قد مل.
أما إذا رأيت ان المريض متكلف ولا يحب أنك تبقى، أو يحب أن تذهب عنه حتى يحضر أهله ويأنس بهم فلا تتأخر، اسأل عن حاله ثم انصرف.
شرح رياض الصالحين
/channel/AbuToIhaAhmedmusa

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

የአብይ አህመድ የመደመር መፀሀፍ በትቂቱ

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

وعن أنس رضي الله عنه قَالَ: كَانَ رسولُ الله صلى الله عليه وسلم يقولُ: «اللَّهُمَّ إنِّي أَعُوذُ بِكَ مِنَ العَجْزِ، وَالكَسَلِ، وَالجُبْنِ، والهَرَمِ، والبُخْلِ، وأعُوذُ بِكَ مِنْ عَذَابِ القَبْرِ، وأعوذُ بِكَ مِنْ فِتْنَةِ المَحْيَا وَالمَمَاتِ».
وفي رواية: «وَضَلَعِ الدَّيْنِ، وَغَلَبَةِ الرِّجَالِ».
رواه مسلم.

قال بعض السلف: ما دخل همُّ الدين قلبًا إلا ذهب من العقل ما لا يعود إليه.

انتهى تطريز رياض الصالحين


/channel/AbuToIhaAhmedmusa

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

አብይ አህመድ ኢትዮጵያን በብድር የቀኝ ግዛት ስር ጥሏታል ለዚያም ህዝቦቿን ለመጨረስ በሚያስገባዉ የድሮን ጥይቶች እና ድሮን ዋነኛዉ ነዉ ከዚህ አጋንት ጋር የነብይነት ወዳጅ የሚጫወቱ ኢኽዋነል ሙስሊሞች መጅሊስ ዘ ኦሮሚያ ከፍተኛዉን የወንጀል መዝገብ የተሸከሙ ናቸዉ ከራሳቸዉ ህዝብ አልፈዉ የፊሊስጤም የኢራን የህዝቡላህን አመራሮች ያስበላ የእነዚህ ሰዎች የተቀናጁበትን የሄዱበትን ዛሬ ወደ ስልጣን ወንበር ያመጣባቸዉን መንገድ ለወዳጃቸዉ ለኢስራኤሉ መሪ ቢኒያም ኔታናሆ ቤተመንግስት ዘግተዉ እና ደግሰዉ በተተረከለት የአማራ አመራሮችን የትግራይ ህዝብ መርጦ ያስቀመጣቸዉን የተማሩ የተመራመሩ ሙህራኖችን እልቂት በወይን ፅዋ እየተገባበዙ ተረኩለት ከዚያም የሉብናን መሪዎችን የፍሊስጤምን ፈርጦች የራሳቸዉን የወታደር ሀይል ወደ ኢስራኤል በማስገባት ሁሉ ጨፈጨፎቸዉ አስተዉሉ አብይ አህመድ ኢስራኤላዊያን የሚያዉቁት ቤተ ኢስራኤል አይሁድ እንደሆነ ሲሆን ሙስሊም ሀገራት እና መጅሊሶች የሚያዉቁት ሙስሊም እንደሆነ ክርስቲያን ሀገራት በበኩላቸዉ ክርስቲያን እንደሆነ ሲሆንገብሮ ሶዶሚያዉያን ደግሞ ገብሮሰዶም ኢሊሙናቲ ደም ለሰይጣን ለጋሽ ሰይጣንን ታዛዠ ፍፅም ባሪያ አገልጋይ የቤት ልጃቸዉ እንደሆነ ያምናሉ
ነገሩ ግን ሀይማኖት አልባ ሰይጣን በሰዎች መካከል የሚንቀሳቀስ ሰው የሆነ ከሰዉ የሆነ ሸይጧን ነዉ የዚህን ማብራሪያ ከፈለገ የቁርአንን አያ በመለቃቀም ለመድረክ ንባብ በአማረኛ ፅፈዉ የሚያስነብቡት ቁርአንን ለገዥ ለችርቻሮ የሚያዉሉትን መጅሊስ እና ኢኽዋነል ሙስሊሞችን ሱራ-አል ናስን ሸይጧን እንደሆነ ሊያነቡለት ይገባል

ሀያሉ ጌታችን አላህ እንድህ ይላል

مِنَ الْجِنَّةِ وَالنَّاسِ

«ከጋኔኖችም ከሰዎችም (ሰይጣናት እጠበቃለሁ በል)፡፡»

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

አላህ ሆይ
ስተኛ አንቃኝ የራሴ ደግነት የሰዉ ክፍት ጎልቶ ሲታየኝ አንተ አዉጣኝ
የተጠጋሁክ መስሎኝ ስከንፍ የታገስ መስሎኝ ከዛልኩ አንተ አዉጣኝ

የምድር እሩጫየን ፍፆሜዉን አሳምርልኝ
ከጅማሬዉ ፍፆሜየን አሳምርልኝ

የሰዉን እንጂ ያንተን የማያስቡ የዛሬን እንጂ የነገን የማይተምኑ
ገና ሳይጨብጡ በምኞት የቀለሉ እራሳቸዉን ብልህ አድርገዉ የሚመለከቱ ለላያቸዉ እንጂ ለዉስጣቸዉ የማይጨነቁ ልባቸዉን ደብቀዉ በአፍ የሚያጫውቱ እራሳቸዉን ብልህ አድርገዉ የሚመለከቱ ይበልፅጉ እንጂ አምልኮንም ለሰይጣን ያደረጉ ያደረክላቸዉን የዘነጉ የምቾት ፍቅር መንፈሳዊ እዉቀታቸዉን የቀማቸዉ አይኖቻቸዉ የታሸጉ
አጥራቸዉን አሳምረዉ የቋረጡ ትዉልድ በዝተዋል እና አላህዋ እኔም የዚህ ትዉልድ ገፅታ ነኝ እና አላህ ሆይ ፈዉሰኝ አሻራየን አሳምርልኝ
የዚችን አለም ሂወት አሳሳቢ አታድርግብኝ
ሳራ✍

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

ኢየሱስ ኢሳ አይደለም ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነዉ ሙስሊሞች ይሄንን በመቃወማቸዉ ገሀነም ይገባሉ 👆
ይላል እዉቀት የተጠየፈዉ
ለዚህ ከእዉቀት ለጨለለ ወገን ከታች መልሱ ተሠቶታል ክርስቶስ ኢሳ አይደለም ለሚለዉ ሌላ የድምፅ ማብራሪያ ይለቀቃል


/channel/tawekule

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

አንድ ወገኔ ምን ቢል ጥሩ ነው በዛም ፈሰሰ በዚህ ሁላችንም የጀነት ነን አለ

እንደት ብለን ካፊርና አማኝ አንድ ላይ ጀነት ይገባል ስለው ይሄንን የቁርአን አያ አመጣ

ﺇِﻥَّ اﻟَّﺬِﻳﻦَ ﺁﻣَﻨُﻮا ﻭَاﻟَّﺬِﻳﻦَ ﻫَﺎﺩُﻭا ﻭَاﻟﺼَّﺎﺑِﺌُﻮﻥَ ﻭَاﻟﻨَّﺼَﺎﺭَﻯٰ ﻣَﻦْ ﺁﻣَﻦَ ﺑِﺎﻟﻠَّﻪِ ﻭَاﻟْﻴَﻮْﻡِ اﻵْﺧِﺮِ ﻭَﻋَﻤِﻞَ ﺻَﺎﻟِﺤًﺎ ﻓَﻼَ ﺧَﻮْﻑٌ ﻋَﻠَﻴْﻬِﻢْ ﻭَﻻَ ﻫُﻢْ ﻳَﺤْﺰَﻧُﻮﻥَ

እነዚያ ያመኑና እነዚያም አይሁዳውያን የኾኑ፣ ሳቢያኖችም፣ ክርስቲያኖችም (ከነርሱ) በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነና መልካምን ሥራ የሠራ ሰው በነርሱ ላይ ፍርሃት የለባቸውም፡፡ እነርሱም አያዝኑም፡፡


𝗦𝐀𝐑𝐀𝗛 𝗥𝐄𝐋𝐢𝐆𝐈𝐎𝐔𝐒 𝗖𝐎𝐍𝐓𝐑𝐀𝐒𝐓 𝐒𝐄𝐍𝐓𝐄𝐑 𝐂𝐚𝐥𝐥 𝐓𝐨 𝐌𝐞𝐧𝐢𝐡𝐚𝐣𝐢 𝐀𝐬𝐞𝐥𝐞𝐟𝐢𝐲𝐚 𝐖𝐞- 𝐒𝐮𝐧𝐚𝐡
ሳራ የሃይማኖት ንፅፅር ማዕከል ጥሪ ወደ መንሀጅ አሰለፊያ ወ-ሱናህ https://t.me/joinchat/7Hdyox-j3wQ5Mzk0

Читать полностью…

ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት

እነ ወሒድ ስለ ንብ ሆድ ሲወያዩ ሰማሁ እናም بطونها የሚለዉን በግልፅ የገባቸዉ አይመስለኝም እነሆ ሸር አድርጉላቸዉ
ንብ 3 ሆድ እንዳላት በቅርቡ በሳይንሳዊው ተአምር የተረጋገጠ ነው ወደ መጀመሪያው ሆድ ለጥቂት ጊዜ ከገባ በኋላ ቫልቭ ከፍቶ ወደ ሁለተኛው ሆድ ይወርዳል። ወደ ማር የሚቀይረው ለሦስተኛው ሆድ የንብ አንጀት ያለው ቫልቭ አስፈላጊ በሚሆንበት ጊዜ ካልሆነ በስተቀር አይከፈትም ከሁለተኛ ሆዷ ውስጥ ማርን በአፏ ታወጣለች ክብር ለአላህ ይሁን!! እናም እዚያ መንደር የንቦችን ብዛት ሳይሆን የሚያብራራዉ ሆዷ ሶስት ነው የሚለዉን ነዉ የሚያስረዳዉ
يقول الله عز وجل ” يخرج من بطونها شراب ” ولم يقل يخرج من بطنها بالمفرد
አንዳንድ ሰዎች በእኔ ሲመስሉ
ባፎ ማር ያላት ንብ በቂጧ መርዝ አላት ብለዉ ያወራሉ

ንብ ከምለዉ የሶስተኛ ወይም የሁለተኛ ክፍል ግጥም ነዉ አስታዉሰዋለሁ ሳይንስ በቅርቡ ከተገለፀለት በኃላ ሰዎች ለህፆናት በሚገባቸዉ መልክ ቀምመዉ የገጠሙት ግጥም ነዉ

Читать полностью…
Подписаться на канал