ethiofu | Неотсортированное

Telegram-канал ethiofu - መፀሀፍ ቅዱስ ተበርዟል ተከልሷል

26784

Подписаться на канал

መፀሀፍ ቅዱስ ተበርዟል ተከልሷል

ጥቁር ነብይ እኔ ነኝ ብሎ የተነሳዉ ተኩላ እንዳይበላችሁ ነቢያት በዘር በቀለም አይላኩም ነብያችን ሙሀመድም የነብያት መቋጫ ናቸዉ ከሳቸዉ በኃላ ነብያት አይነሱም !!!

Читать полностью…

መፀሀፍ ቅዱስ ተበርዟል ተከልሷል

በጣም ገራሚ እኮ ነዉ እንደት ሰዉ ቅዱስ ነኝ ይላል ቅዱስ ባለዉ መፀሀፍ ርኩስ ርኩሳን እየተባለ ራስን ማቄል ላይ መሠማራት ይቁም!

Читать полностью…

መፀሀፍ ቅዱስ ተበርዟል ተከልሷል

ሞክሩ መፀሀፉን የተሸከማችሁት ለገፅ ነዉ እንዴ ? በሰም ብቻ ነዉ ክርስቲያን ነን ብላችሁ የምትሞቱት ወይስ በእዉቀት ነዉ ? መልሱልኝ

Читать полностью…

መፀሀፍ ቅዱስ ተበርዟል ተከልሷል

ማቲወስ 28:19-20  እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።

ማቲወስ 12:28  እኔ ግን በእግዚአብሔር መንፈስአጋንንትን የማወጣ ከሆንሁ፥ እንግዲህ የእግዚአብሔር መንግሥት ወደ እናንተ ደርሳለች።

ማቲወስ12:31  ስለዚህ እላችኋለሁ፥ ኃጢአትና ስድብ ሁሉ ለሰዎች ይሰረይላቸዋል፥ ነገር ግን መንፈስቅዱስን ለሰደበ አይሰረይለትም።

ሉቃስ12:10  በሰው ልጅም ላይ ቃል የሚናገር ሁሉ ይሰረይለታል፤ መንፈስ ቅዱስን የሚሰድብ ግን አይሰረይለትም።

ማቲወስ12:32  በሰው ልጅ ላይ ቃል የሚናገር ሁሉ ይሰረይለታል፤ በመንፈስ ቅዱስ ላይ ግን የሚናገር ሁሉ በዚህ ዓለም ቢሆን ወይም በሚመጣው አይሰረይለትም።


ማቲወስ3:11  እኔስ ለንስሐ በውኃ አጠምቃችኋለሁ፤ ጫማውን እሸከም ዘንድ የማይገባኝ ከእኔ በኋላ የሚመጣው ግን ከእኔ ይልቅ ይበረታል፤ እርሱ በመንፈስ ቅዱስ በእሳትም ያጠምቃችኋል፤

ማቲወስ 3:16  ኢየሱስም ከተጠመቀ በኋላ ወዲያው ከውኃ ወጣ፤ እነሆም፥ ሰማያት ተከፈቱ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንደ ርግብ ሲወርድ በእርሱ ላይም ሲመጣ አየ፤

ማቲወስ4:1  ከዚያ ወዲያ ኢየሱስ ከዲያብሎስ ይፈተን ዘንድ መንፈስ ወደ ምድረ በዳ ወሰደው፥

ማርቆስ1:10  ወዲያውም ከውኃው በወጣ ጊዜ ሰማያት ሲቀደዱ መንፈስም እንደ ርግብ ሲወርድበት አየና፦ የምወድህ ልጄ አንተ ነህ፥

ማርቆስ1:12  ወዲያውም መንፈስ ወደ ምድረ በዳ አወጣው።


ሉቃስ1:15  በጌታ ፊት ታላቅ ይሆናልና፥ የወይን ጠጅና የሚያሰክር መጠጥ አይጠጣም፤ ገናም በእናቱ ማኅፀን ሳለ መንፈስ ቅዱስ ይሞላበታል፤

ሉቃስ4:14  ኢየሱስም በመንፈስ ኃይል ወደ ገሊላ ተመለሰ፤ ስለ እርሱም በዙሪያው ባለችው አገር ሁሉ ዝና ወጣ

ሉቃስ4:17-19  የነቢዩንም የኢሳይያስን መጽሐፍ ሰጡት፥ መጽሐፉንም በተረተረ ጊዜ፦ የጌታመንፈስ በእኔ ላይ ነው፥ ለድሆች ወንጌልን እሰብክ ዘንድ ቀብቶኛልና፤ ለታሰሩትም መፈታትን ለዕውሮችም ማየትን እሰብክ ዘንድ፥ የተጠቁትንም ነጻ አወጣ ዘንድ የተወደደችውንም የጌታን ዓመት እሰብክ ዘንድ ልኮኛል ተብሎ የተጻፈበትን ስፍራ አገኘ።

ዩሀንስ14:17  እርሱም ዓለም የማያየውና የማያውቀው ስለ ሆነ ሊቀበለው የማይቻለው የእውነት መንፈስ ነው፤ ነገር ግን ከእናንተ ዘንድ ስለሚኖር በውሥጣችሁም ስለሚሆን እናንተ ታውቃላችሁ።

ዩሀንስ14:26  አብ በስሜ የሚልከው ግን መንፈስቅዱስ የሆነው አጽናኝ እርሱ ሁሉን ያስተምራችኋል እኔም የነገርኋችሁን ሁሉ ያሳስባችኋል።

ዩሀንስ15:26  ዳሩ ግን እኔ ከአብ ዘንድ የምልክላችሁ አጽናኝ እርሱም ከአብ የሚወጣ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ፥ እርሱ ስለ እኔ ይመሰክራል፤

ዩሀንስ16:13  ግን እርሱ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ወደ እውነት ሁሉ ይመራችኋል፤ የሚሰማውን ሁሉ ይናገራል እንጂ ከራሱ አይነግርምና፤ የሚመጣውንም ይነግራችኋል።

ዩሀንስ20:22  ይህንም ብሎ እፍ አለባቸውና፦መንፈስ ቅዱስን ተቀበሉ።

የነዚህን ጥቅሶች አንድ በአንድ አውዳቸውን ጠብቆ የማብራራልኝ ክርስቲያን ፈልጋለሁ ለማብራራት ይሄን ሊክ ይጫኑ 👇

🌹
.•°``°•.¸.•°``°•.
𝐒𝐚𝐫𝐚𝐡
•.¸ 🌹 ¸.•
°•.¸¸.•°
¸.·´¸.·´¨)¸.·*¨)
(¸.·´ (¸.·♡ 𝐇𝐎𝐋𝐘 𝐁𝐢𝐛𝐞 ሳራ የንፅፅር ቻናል🌹
https://t.me/joinchat/7Hdyox-j3wQ5Mzk0

Читать полностью…

መፀሀፍ ቅዱስ ተበርዟል ተከልሷል

አላህዋየ ሁላችንንም አንድ እና ቀጥተኛ በሆነዉ መንሀጅ ሰለፊያ ላይ አፅናን ከመራከን በኃላ አታጥመን

ያረብ ያለዉን ክፍተት አስተካክለህ አንድ አድርግልን ያረቢይ ኸይር አማኝ ወንድሞቸ ደስታቸዉ ናፍቆኛል ያረብ መንገዱን አግራራላቸዉ

ወዳጅ መስለዉ ከማጨበጭቡ ከማለቀልቁ ሰዎች ከመታጠር ጠብቃቸዉ እነሱ በነፈሰበት የሚነፍሱ ተንቀሳቃሽ ፍጥረት ናቸዉና ሂዲያዉን ማስተዋሉን ወፍቃቸዉ

Читать полностью…

መፀሀፍ ቅዱስ ተበርዟል ተከልሷል

Facebook አስታወሰኝ!
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
አስደሳች ዜና
➪➩➪➩➪➧

በተለይ ለኡስታዞችና ለዲን ተማሪዎች

➲ የታላላቅ መሻይኾች ተማሪ የሆነው ዓሊም ሸይኽ ሑሰይን ቢን ሙሀመድ ቢን ዐብደላህ አል-ኢትዮጲ አስ-ስልጢይ (ሀፊዘሁላህ) ድንቅ የሆነውን የዲን ህግጋትን የያዘውን ጠንካራ ኪታብ "ቡሉግ አል-መራም ሚን አዲለቲል አህካም"ን ከታላላቅ የጊዜያችን ፈቂህና ሙሀዲስ ከሆኑ መሻይኾች ሀሳቡን በመውሰድ ልዩ ማብራሪያ አዘጋጅቶ፣ ኪታቡ ታትሞ ለገበያ እስከሚቀርብ በክፍል ክፍል እያደረገ ክፍል አንዱን በPDF ለአንባቢያን እነሆ ብሏል።

↩️ اسم الكتاب :- مسك الكلام - شرح كتاب بلوغ المرام

↪️ የኪታቡ ስም:- መስኩ'ል ከላም ሸርህ ኪታብ ቡሉግ አል-መራም

💡 من علوم الشيخين الشيخ العلامة المحدث محمد بن علي الإتيوبي الوللوي والشيخ العلامة الفقيه محمد بن صالح العثيمين

💡 ሀሳቡ በዋናነት ከታላላቅ መሸይኾች የጊዜው ሙሀዲስ ከሆኑት ታላቁ ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ዓሊ ኣደም አል-ኢትዮጲ አል-ወለዊይ እና ከታላቁ የጊዜው ፈቂህ ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አል-ዑሰይሚን (ረሂመሁመሏህ) የተወሰደ ነው

📝 جمع وإعداد: حسين بن محمد بن عبد الله الإتيوبي السلطي

📝 አዘጋጅ:- ሸይኽ ሑሰይን ቢን ሙሀመድ ቢን ዐብደላህ አል-ኢትዮጲ አስ-ሲልጢይ (ሀፊዘሁላህ-ሚን ኩሊ ሱኢን ወመክሩህ)

30 جمادى الأولى، 1443 هـ
الموافق ، 3 يناير 2022 م

ከቴሌግራም በpdf ለማግኘት
➘➴➷➘➴➷➘
/channel/AbuImranAselefy/4227

Читать полностью…

መፀሀፍ ቅዱስ ተበርዟል ተከልሷል

አልገደሉትም አልሰቀሉትምም፡፡ ግን ለእነሱ (የተገደለው ሰው በዒሳ) ተመሰለ፡፡ ሲል ቁርአን ምን እያለ ነው?

መወያየትና አስተያት ጥያቄ ለማቅረብ 👇
@Susubentassen

(¸.·´ (¸.·Bible ተበረዟል ተከልሷል ሳራ የንፅፅር ቻናል🌹
/channel/ethiofu
/channel/ethiofu

Читать полностью…

መፀሀፍ ቅዱስ ተበርዟል ተከልሷል

ያስለቀሰኝ ዳዕዋ
በኡስታዝ አቡ ሀመዊያህ ሸምሱ ጉልታ ሀፊዘሁላህ


/channel/aslefiyatarqhaqtarqnur

Читать полностью…

መፀሀፍ ቅዱስ ተበርዟል ተከልሷል

قالت عائشةُ رضِي اللّه عنها:
يا معشرَ النّساء، لو تَعلَمن بحق أزواجِكن عليكن، لجعلَت المرأةُ منكن تمسح الغبار عند قدمَي زوجها بحُرِّ وجهِها.
📚ابن أبي شيبة (4/ 205).
/channel/tawekule
/channel/The_Bible_is_diluted

Читать полностью…

መፀሀፍ ቅዱስ ተበርዟል ተከልሷል

አሜርካ የሰዉ ልጆችን መብት በተመለከተ
የሠጠችዉ ደረጃ

●1,የሴት የበላይነት

●2,የዉሻ የበላይነት

●3,የወንድ የበላይነት ናቸዉ

የሴት የበላይነት ለምን በአንደኛ ደረጃ ተቀመጠ ?

ሀገራችን ላይ የሚታየዉ ዘረኝነት መንስኤ የበታችነት ስሜት ወይም የበላይነት ስሜት የዝግመተ ለዉጥ ቫይረስ እንዳካበበን ሁሉ አሜርካዋንም ስለ ሴት ልጅ ስነገራቸዉ የኖረዉ ታሪክ ዘግናኝ ሰቅጣጭ መንስኤ የበታችነት ስሜት ያዘለ ስለሆነ በሚል መብታቸዉ በአንደኛ ደረጃ ላይ ሰፈሩ።

ከታሪክ ከሰሟቸዉ የሴት ልጅ መጨቆን አንዱ
የክርስትና እምነት መስራቾች ሴትን ሰዉ እንበላት እንደ ወንድ ሰዉ እንበላት የሚለዉ ስብሰባቸዉ ነበር

ሁለተኛዉ ምክኒያታቸዉ ቅዱስ በሚሉት መፀሀፍ ዉስጥ ለሴቶች የተቀመጠው የወረደ ማንነት ነበር

●1, ጋለሞታ የከሀን ልጅ በእሳት ትቃጠል የሚለዉ የመፀሀፍ ቅዱስ ህግ ነዉ

●2,የጋብቻ ጉዳይ በመፀሀፍ ቅዱስ ባሏ ካላመነዘረ መፍታት አችልም የሚለዉ ህግ ሲሆን ይሄ ሳይሆን ቀርቶ ከተፈታች ያገባት አመንዝራ እንደሆነና እሷም አመንዝራ እንደሆነች በጥብቅ ስለደነገገ ነዉ
ይሄም በመፀሀፍ ቅዱስ እንድህ ይላል

ለአምላኩ የተቀደሰ ነውና፥ጋለሞታን ሴት ወይም የረከሰችውን አያግባ ወይም ከባሏ የተፈታችውን አያግባ። ኦ/ ዘለዋዊያን

ጋለሞታ ማለት እንደ መፀሀፍ ቅዱስ አግብታ የተፈታች ሴት እንጂ ያመነዘረችን አይደለም

●3, ከባሏ ጋር የምታደርገዉ ግንጉነት ከጧት እስከ ማታ ርኩስ ናቸዉ ስለሚል በመማረር ነዉ

●4, ሀይድ ወይም ማኒስትሬሽን የመጣት ሴት ርኩስ ከመሆኗም በላይ የነካችዉ የተቀመጠችበት ቤት ሁሉ የተራመደችበት ምድር ሁሉ ርኩስ ይሆናል ስለሚል

⚫️ሴትም ከመርገም ቀን ሌላ ደሟ ብዙ ቀን ቢፈስ፟፥ወይም ደሟ ከመርገሟ ወራት የሚበልጥ ቢፈስ፟፥በመርገሟ ወራት እንደ ሆነች እንዲሁ በፈሳሿ ርኩስነት ወራት ትሆናለች ርኩስ ናት። ዘለዋዊያን 15:33

●5, ድንግል ያልሆነች ሴት በሰርጓ ምሽት ትገደል የሚለዉ የዘዳግም ህግ ስላገሸገሻቸዉ እና በሳይንስ ረቀናል ብለዉ ድንግልና በራሱ የሚጠፍበት መንገድ አለ ይሄ ዘግናኝ ጭቆና ነዉ በማለታቸዉ


●6, የሴት መልኳ እያስትህ ሀብቷም አያስጎምጅህ መቅሠፍት ናትና ጥፋትም ናትና ጽኑ ውርደትም ናትና የሚለዉ የመፀሀፍ ቅዱስ ጥቅስ ስላንገሸገሻቸዉ

●7,ነገር ግን፥የወንድ ሁሉ ራስ ክርስቶስ፥የሴትም ራስ ወንድ፥የክርስቶስም ራስ እግዚአብሔር እንደ ሆነ ልታውቁ እወዳለኹ። ያለዉን የጳዉሎስን ንግግር በመቃወም ሴቶች ራስ አላቸዉ ያለ ወንድ በማለት

●8,ለወንዶች የተላለፈዉ መፀሀፍ ቅዱሳዊ ህግ በተመለከተ ይሄዉም ህግ እንድህ ይላል ልጄ ሆይ፥ስለ ምን ጋለሞታ ሴት ትወዳ፟ለህ የሌላዪቱንስ ብብት ለምን ታቅፋለህ

⚫️ከባሏ የተፈታችን ሴት ዋጋ በተመለከተ መፀሀፍ ቅዲስ ያስቀመጠዉን ዘግናኝ ቃል ባለመቀበል ቃሉም እንድህ ይላል
የጋለሞታ ዋጋ እስከ አንዲት እንጀራ ነው መፀሀፈ ምሳሌ

⚫️የተፈታችን ሴት በማስመልከት
የጋለሞታ ሴት አፍ የጠለቀ ጕድጓድ ነው እግዚአብሔር የተቈጣው በርሷ ይወድቃል። በማለቱ መፀሀፍ ቅዱስ

●9, የተፈታችን ሴት በመንፈሳዊ አለም ለነ በማህበራዊ ጉዳይ መተባበር አይቻልም ማለቱ መፀሀፍ ቅዱስ ከጋለሞታ ጋራ የሚተባበር አንድ ሥጋ እንዲሆን አታውቁምን ኹለቱ አንድ ሥጋ ይሆናሉ ተብሏልና።
ወደ እብራዊያን 11:31

ዩሀንስ ራዕይ ባቢሎን፥የጋለሞታዎችና የምድር ርኵሰት እናት ተብሎ ተጻፈ። ብሎ በማስቀመጡ የተፈቱ ሴቶች ርኩስ ናቸዉ ስለሚል

●10, ሴት ልጅ ከባርነት መዉጣት የለባትም ማለቱ መፀሀፍ ቅዱስ


⚫️ሰውም ሴት ልጁን ለባርነት ቢሸጥ ባሪያዎች እንደሚወጡ ርሷ አትውጣ።ዘጸአት


●11, እንስሳ ይቀጣ ማለቱ ههههههه

⚫️በሬም ወንድን ወይም ሴትን እስኪሞቱ ድረስ ቢወጋ፥በሬው ይወገር፥ሥጋውም አይበላ የበሬው ባለቤት ግን ንጹሕ ነው። ዘጸአት

●12, ሴት ልጅ ወንድ ልጅ ብታረግዝ ሰባት ቀን ርኩስ ናት በማለቱ መፀሀፍ ቅዱስ

⚫️ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው፦ሴት ብታረግዝ ወንድ ልጅም ብትወልድ፥ሰባት ቀን ያህል የረከሰች ናት እንደ ሕመሟ መርገም ወራት ትረክሳለች። ዘለዋዊያን

⚫️ሴት ልጅም ብትወልድ እንደ መርገሟ ወራት ሁለት ሳምንት ያህል የረከሰች ናት ከደሟም እስክትነጻ ድረስ ስድሳ ስድስት ቀን ትቀመጥ። ስለሚል

●13, የሴት ልጅ ዋጋ ከወንዶች ዋጋ በማነሡ በመፀሀፍ ቅዲስ መረጃዉ

⚫️ሴትም ብትሆን ግምቷ ሠላሳ ሰቅል ይሁን። ዘለዋዊያን

⚫️ከዐምስት ዓመትም ጀምሮ እስከ ሃያ ዓመት ድረስ ግምቱ ለወንድ ሃያ ሰቅል፥ለሴትም ዐሥር ሰቅል ይሁን።

⚫️ካንድ ወርም እስከ ዐምስት ዓመት ድረስ ለወንድ ግምቱ ዐምስት የብር ሰቅል፥ለሴትም ግምቷ ሦስት የብር ሰቅል ይሁን። ዘለዋዊያን 27:6-7

⚫️ከስድሳ ዓመትም ጀምሮ ከዚያም በላይ ወንድ ቢሆን ግምቱ ዐሥራ ዐምስት ሰቅል፥ለሴትም ዐሥር ሰቅል ይሁን። ዘኁልቑ 5:6

●14, ሴት ሁሉ ብትሴስንባችሁ ልጅም ብትሆን በእሳት አቃጥሉአት
መፀሀፈ ኩፋሌ 16:11
ይሄንን ሁሉ እና ያልተዘረዘሩ ዘግናኝ ህጎችን በማስቀመጡ በሴቶች ዙሪያ ከዚህ በመነሳት
የሴትን መብት በአንደኝነት የወንድን መብት በሶስተኛነት ከዉሻ በታች እንዳኖሩ አስገድዶቸዋል መፀሀፍ ቅዱስ

/channel/tawekule
/channel/The_Bible_is_diluted

Читать полностью…

መፀሀፍ ቅዱስ ተበርዟል ተከልሷል

ይሄንን ቪደወ ተመልከቱ በመጀመሪያ ትንሿን አሻንጉሊት ተመልከቱ መጫዎቻቱ ላይ ሰይጣን እንደት እንደሚቀሳቀስ ተመልከቱ በመቀጠል ሲያለብሱት ግዙፍ የሆነዉን እንደት እንደማሽከረክረዉ ተመልከቱ ከዉስጡ የተጠገነለት ሶሻሊዝም መሳሪያ የለም
ከዚህ የምንረዳዉ ሰዎች በየሰርጋችሁ ላይ ስትዘሉ አብሯችሁ እንደሚዘል እና ሙዚቃን አፍቃሪ መሆኑ
ነብያነት ነን ድቅ ተአምር እንሰራለን የሚሉ እነ እዪ ጩፍ በቴስታ በሸይጧን እስረኞች ባሪያዎች ሆነዉ እንደማስገፈትሯችሁ ማወቅ

/channel/tawekule
/channel/The_Bible_is_diluted

Читать полностью…

መፀሀፍ ቅዱስ ተበርዟል ተከልሷል

📢 ታላቅ ሣምንታዊ የዳዕዋ ፕሮግራም

      እነሆ በእለተ ቅዳሜ ማታ 22/4/2015 ዓ.ሂ ከምሽቱ 03:00 ጀምሮ እስከ 05:00 ባለው በተርሆኘ ራህማ መስጂድ የግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ የሙሀደራ እና የኒያ ፕሮግራም ስለሚኖር ሁላችሁም ተጋብዛቹሀል።


       በእለቱ የሚሰጠውን ሙሀደራ ሰምታችሁ ከመጠቀማችሁ ባሻገር በመስጂደ ራህማ ላይ አሻራዎት ያኖሩ ዘንድ የአቅሞን ድጋፍ ያድርጉ።


የእለቱ ተጋባዥ እንግዶች

1⃣ ኡስታዝ ሸምሱ ጉልታ(አቡ ሀመውያ)

🟢 18ቱ ነጥቦች ከሱረቱል ኢስራእ በሚል ርዕስ ከ3:00-4:00 ሠዓት እና

2⃣  ኡሰታዝ ሙሀመድ አሚን( አቡ ጃዕፋር )

🟣   أهمية اتباع السلف الصالح
ከ4:00-5:00 ሠዓት

ሁላችንም በጊዜ ተገኝተን መጠቀም ያለብንን እንጠቀም

መቅረት አይደለም ማርፈድ ዋጋ ያስከፍላል

የግሩፑም ሊንክ ከስር ተቀምጧል
ሼር በማድረግ ለሁሉም እናዳርሰው

የትሌግራም አድራሻ ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️

/channel/+FIXTIDyOZR1hNTZk

Читать полностью…

መፀሀፍ ቅዱስ ተበርዟል ተከልሷል

የመካ መከፈት ክፍል ሁለት
/channel/tawekule
/channel/The_Bible_is_diluted

Читать полностью…

መፀሀፍ ቅዱስ ተበርዟል ተከልሷል

የመካ መከፈት (ክፍል 1)
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂

┌━──✿sarah ✿──━┐
🌸 @ethiofu
└━──✿sarah ✿──━┘

Читать полностью…

መፀሀፍ ቅዱስ ተበርዟል ተከልሷል

👆👆👆
🔈
#ዒሳ (ዐለይሂ ሰላም) በኢስላም ሚዛን አዲስ ኮርስ ክፍል 2

🔶በደቡብ ክልል በስልጤ ዞን በምስራቅ ስልጤ ገርቤ በር ወረዳ በቢላል መስጂድ የተሰጠ ኮርስ።

🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

🌐 /channel/shakirsultan

Читать полностью…

መፀሀፍ ቅዱስ ተበርዟል ተከልሷል

እህቴ ሒጃቡን አንቺ እንደምትፈልጊው ሳይሆን ሸሪዓው እንደሚፈልገው ልበሺው!!
—————
ሒጃብ ለአላህና ለመልእክተኛው መታዘዝ እንጂ የሆነ ሀገር ባህል ተከታይነት አይደለም። አዎ! ይህን ርዕስ ልብ በይው አንዳንድ ሰዎች ልክ እንደ ከሀዲዎች ሚዲያን ሽፋን አድርገው በቦዲ ተወጣጥረው አለያም ካባ ለብሰው ጥምጣም ጠቅልለው አዋቂ መስለው "ይሄማ የእንዲህ ያለ ሀገር ባህል ነው" እያሉ የሚናገሩትን ሰምተሽ አትታለይ!። እነሱን በጭፍን መከተል አደጋው የከፋ ነውና ተጠንቅቀሽ ስለ ሒጃብሽ ጠንካራ ከሆኑ አስተማሪዎች ትክክለኛውን ሒጃብ አውቀሽ ሸሪዓው በሚፈልገው መልኩ ልበሺ!!።
ከላይ ስለ ሰዎች ሁለት አይነት ባህሪ ማስቀመጤንም ልብ በይው!፣ በሁለቱም መልክ ስላሉ ነውና ነቃ በይ!፣ ማንኛውም ሰው በአለባበሱና በአፈ ቀላጤነቱ እውነተኛ ሊባል አይችልም!!። እውነተኛነቱ በቁርኣንና በሀዲስ በሶሃቦች ግንዛቤ ተፈትሾ ሲያልፍ ብቻ ነው።

ሒጃብ ጥብቅነትና ንፅህና ነው። ሒጃብን የማትለብስና ከሂጃብ የተራቆተች እንስት ሁለት ነገሩዋ ቆሿል፣ አንዱ ንፁህ ቢሆን እንኳን አንዱ ንፁህ አይሆንም፣ አንደኛ ልቧ ቆሿል ሁለተኛ ሰውነቷን በተለያየ ወንጀል አቆሽሸዋለች፣ በተለያየ ሸሪዓው እርም ባደረጋቸው ነገሮች ሰውነቷን አጨማልቃው ሊሆን ይመቻል፣ የሚፀዳው ሒጃቧን ሸሪዓው በሚያዛት መልኩ ለብሳ፣ ክብሩዋን ጠብቃ ጥንቁቅ ሆና ወደ ጌታዋ ቁርጥ ያለን መመለስ ስትመለስ ነው!።
ልቧ ባይቆሽሽ አትራቆትም ነበር፣ ከሂጃብ መራቆቷ ራሱ የወንጀል መብዛት አንዱ ምልክት ነው። ሸይጧን ሴትን ልጅ ወንጀል እንድታበዛና እንድትሰራ ይገፋፋታል፣ ከዛ በኋላ ግን ከሂጃቧ እንድትገፈፍና ክብር እንዳይኖራት፣ በባለጌዎች እንድትደፈርና እንደ ቀላል እንድትታይ በማድረግ ለዝሙት ፈላጊ ባለጌዎች ምቹ ያደርጋታል። ሒጃቧን በአግባቡ የምትለብስ ሴት ግን ሁሉም ዘንድ ክብር አላት፣ ባለጌዎች ዘንድም ክብር አላት፣ እሷን ቀና ብለው እንኳን አያዩዋትም፣ መልካም ሰዎች ዘንድም ልዩ ክብር አላት።

ሒጃብ ኢማን ነው ኢማን ማለት:- በልብ ማመን በምላስ መናገር በአካል መተግበር ነው። አማኝ የሆነችዋ ሴት በሒጃብ ግዴታነት በልቧ ካመነች በአካሏም ትተገብረዋለች።
አንዳንዶች ካሉበት ሸሪዓን የሚቃረን ተግባር እንዲመለሱ ሲነገራቸው "ኢማን በልብ ነው ልቤን ከፍተህ አይተሃል?" እያሉ በውሸት ሲያስመስሉ ይስተዋላሉ።
ጥያቄ አለኝ ልባቹ ካመነበት ተግባራቹ ሊመሰክር ምን ከለከላችሁ?! ለአላህ ግን መዋሸት አይቻልም!፣ ለማንኛውም ኢማን ሶስት ክፍሎች አሉት ከነዛ ውስጥ ምንም ማጉደል አይቻልም፣ ታዲያ 3ኛው በአካል መተግበር ነውና ተግብሪ!፣ ሒጃብሽን ጠብቂ!! አንቺ ሒጃብ ብለሽ የምትጠሪውን አናትሽ ላይ የምትጠቀልይውን ብጣሽ ሻሽ ብጤ ጨርቅ ሳይሆን ኢስላም (ሸሪዓ) ሒጃብ ብሎ ያስቀመጠልሽን ሒጃብ ነው የምልሽ። አላህ በተቀደሰው ቃሉ እንዲህ በማለት ያዘዘሽን ሒጃብ:-

يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ قُل لِّأَزْوَاجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَاءِ الْمُؤْمِنِينَ يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِن جَلَابِيبِهِنَّ ۚ ذَٰلِكَ أَدْنَىٰ أَن يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ ۗ

«አንተ ነቢዩ ሆይ! ለሚስቶቸህ፣ ለሴቶች ልጆችህም፣ ለምእምናን ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው፡፡ ይህ (በጨዋነታቸው) እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመሆን በጣም የቀረበ ነው፡፡» አህዛብ 59

ሒጃብ የሀፍረተ-ገላ መደበቂያ ነው። ሴት ልጅ ደግሞ መላ ሰውነቷ ሀፍረተ-ገላ ነውና መላ ሰውነቷን ልትሸፍነው ይገባታል!! የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) በሶሂህ ሀዲስ እንዲህ ብለዋል:- “ሴት ልጅ ሀፈረተገላ ናት፣ ከቤቷ በወጣች ጊዜ ሸይጧን (አሸላልሞ) ብቅ ብቅ ያደርጋታል።”

አንዳንድ (ፈቂህ መስለው ሙተፈቂሆች) ስለ ዲኑ ሳይገነዘቡ የተገነዘቡ የሚመስሉ በአንዳንድ ዑለማዎች ንግግር በማምታታት የግል ስሜታቸውን ለማሰራጨት የሚፈልጉ ሰዎች "አይ እጅና ፊት እንኳን ሱና ነው፣ ኪላፍ አለበት ምናምን…" የሚሉትን ተረታቸውን ትተሽ አንቺ ለአላህ ብለሽ ተቃራኒ ፆታዎችን ላለ መፈተንና ራስሽም ፈተናው ላይ እንዳትወድቂ ብለሽ መላ ሰውነትሽን ልትሸፍኚው ይገባል። ልብስሽን ጉልበትሽ ድረስ አሳጥረሽ ሀፍረተገላሽን ከፍተሽ ለሚወጣ ለሚወርደው አታሳይ!! ልብሱን እንዲያሳጥር የታዘዘው ወንዱ እንጂ አንቺ አይደለሽም!! አንቺማ ክንድ ሚያክል አስረዝመሽ ከመሬት እንድትጎትቺው ነው የታዘዝሺው።

ሒጃብ የአይናፋርነት (ሀያእ) ምልክት ነው። የሴት ልጅ ተፈጥሮ አይናፋርነት ነውና ተፈጥሮን ጥለሽ ሌላን ለመሆን መሞከር አደጋው የከፋ ነው።
የአላህ መልእክተኛ "ሴት ሆና በወንድ የምትመሳሰልና ወንድ ሆኖ በሴት የሚመሳሰልን አላህ ረግሟዋቸዋል።" ብለዋል። ልብ በይ! እህቴ የአላህ እርግማን አለበት!፣ አንዳንድ ሴቶች አላህ ይምራቸውና ከአይናፋርነት አልፈው እንደ ወንድ ሱሪ ለብሰው የሚሄዱ አሉ። እነዚህ እጃቸው ላይ የነበረውን ብርቅዬ ኢስላማዊ የሴት ልጅ ስርኣትን አሽቀንጥረው በመጣል የባለጌዎችን ከተመሳሳይ ፆታ ጋር ጋብቻን መስራቾችን የምእራባዊያንን ስርኣት ናፋቂ ናቸው።

ሒጃብ መልካም የሆነች አማኝ ሴት ባህሪ ነው። አላህ ይጠብቅሽና እህቴ የዚህ ተቃራኒ መሆንሽ ምንኛ የከፋ ነው? መልሱን ቆም ብለሽ እንድትመልሺው ለአንቺው ተውኩት።

ሒጃብ ተፈጥሮ ነው መገላለጥ ስሜታዊነት ነው። ተፈጥሮሽን አላህንና መልእክተኛውን ትተሽ ስሜትሽን በመከተል የስሜትሽ አምላኪ መሆን የለብሽም!።
አላህ በተቀደሰው ቃሉ ስለ ሰሜት ተከታዮች እንዲህ በማለት ተናግሯል:-

أَفَرَأَيْتَ مَنِ اتَّخَذَ إِلَٰهَهُ هَوَاهُ وَأَضَلَّهُ اللَّهُ عَلَىٰ عِلْمٍ وَخَتَمَ عَلَىٰ سَمْعِهِ وَقَلْبِهِ وَجَعَلَ عَلَىٰ بَصَرِهِ غِشَاوَةً فَمَن يَهْدِيهِ مِن بَعْدِ اللَّهِ ۚ أَفَلَا تَذَكَّرُونَ

«ዝንባሌውን (ስሜቱን) አምላክ አድርጎ የያዘውን፣ አላህ ከእውቀት ጋር ያጠመመውን፣ በጆሮውና በልቡ ላይም ያተመበትን በአይኑም ላይ ሽፋን ያደረገበትን ሰው አየሀን?! ታዲያ ከአላህ በኋላ የሚያቃናው ማነው?። አትገሰፁምን?!።» አል-ጃሲያ 23

ልብ በይ! እህቴ፣ ስሜት ተከታይነት ምን ያህል የከፋ ተግባር እንደሆነ ቆም ብለሽ አስተውይ!!
ስለ እውነቱ እናውራ ከተባለ በአሁን ጊዜ ስለ ሒጃብ ከሚነገራቸው በላይ የሚያውቁ ሴቶች በዝተዋል። ምክንያቱም ⇛ ከተለያዩ ዳዒዎች የሰበሰቡት እውቀት አለ፣ ነገር ግን አላህ ያዘነላቸው እንጂ ከተግባሩ የሉበትም፣ ምን ከለከላቸው? መልሱም ቀላል ነው፣ ስሜት ተከታይነት ነዋ።

ከአንድ ሰው ጋር ከተገናኘን ቆይቶ በቅርቡ ተገናኝተን በአንዳድ የዲን ጉዳዮች ስናወራ ስለ አክፍሮት ሀይላት እንቅስቃሴ ማውራት ጀመርን እሱም እንዲህ አለኝ:- "እኔ ግን የሚያሳስበኝ ሙስሊሙ ማሐበረሰብ በሌሎች ስብከቶች ሌላ ሃይማኖት ይከተላል የሚለው ጉዳይ ሳይሆን በስሜት ተከታይነት ይጠፋል የሚለው ጉዳይ ነው የሚያሳስበኝ።" አለኝ፣ አዎን! በትክክል ተጨባጩም የሚያስገነዝበው ይህን ነው።

Читать полностью…

መፀሀፍ ቅዱስ ተበርዟል ተከልሷል

ያልተማረው ኡስታዝ
✍✍✍✍✍

ከአሊፍ ባታ ሳ ጂም በደንብ ሳይግባቡ፤
ከኢልም ገበታ ከጉርሻው ሳይጠግቡ፤
ያ ያለሙት እቅድ የደበቁት ሚስጥር፤
ስልጣን እንደሆነ ራሱ ይመስክር፤
ኢኽዋን የሚባለው ይህ አሮጊት መንጋ፤
ሆዱን አምላኪ ነው ወገን ተረጋጋ፤
በሱና ታዛ ስር በተውሂድ መሽጎ፤
ሌት ከቀን ይተጋል ስልጣንን ፈልጎ፤
መንሀጅ ምንድነው እንዲሁም ዓቂዳ፤
የተውሂድን ዋጋ በደንብ ሳይረዳ፤
የሱና ሰዎችን እያየን ሲያሳድድ፤
በግልፅ እያየነው መሰረቱን ሲንድ፤
አንድ ነኝ እያለ ከሱፍያ አህባሽ፤
በጀህል ከሆነ የዲን ማእዘን አፍራሽ፤
እንዴትስ እንበል ሱናን ይረዳሉ፤
በል የተውሂድ ሰዎችን ይገዘግዛሉ።

✔️✔️✔️✔️✔️✔️
በውስጡ አምቆ ይህንን ሁላ ጉድ፤
በኡስታዝ ተጠራ በዲኑ ሊነግድ፤
ፍፁም አይረዳም ኢስላም አይነሰር፤
ወንጀል እያስፋፉ ቢነግሱ በወንበር፤
ሙንከርን እያዩ ተህዚር ተስኗቸው፤
እጃቸው ተሳስሮ ተለጉሞ አፍቸው፤
ጥፋትን ከማረም አንድነቱ በልጦ፤
በጥበብ ስም ሄደ ብዙ ሰው አምልጦ፤
እስኪደላደሉ በወንበሩ ማማ፤
ስንቱን ጉድ ሰራችው ሞትም ተቀድማ፤
ያልተማረ ኡስታዝ የስልጣን ሱሰኛ፤
የኡኽዋኑን ሙሪድ ያንን ተንኮለኛ፤
ሲሰየም አየነው በኡስታዝ ሲጠራ፤
ተውሂድና ሱናን በደንብ ሳያብራራ።

✔️✔️✔️✔️✔️✔️
እኔ አፈርኩኝ ለሱ ሽምቅቅቅ አልኩለት፤
አቅሙን ባለማወቅ ኡስታዝ ሲፀድቅለት፤
መቆየት ደግ ነው ብዙ ጉድ ያሰማል፤
አንዳንዱ ያስቃል አንዳንዱ ግን ያማል፤
ከረጅሙ እድሜ አሏህ ከወፈቀን፤
የወንበሩን ውጤት አብረን እናያለን፤
በሸዋሮቢት ላይ ቢድዓው አይሎ፤
ሱና ሳይራመድ ራሱንም ችሎ፤
እንግዲህ ተሳክቷል የስልጣን ጥማችሁ፤
ተውሂድ ስትሰብኩ እስኪ እንያቸሁ፤
ከአህባሽ ሱፍያ የጥመት አንጃዎች፤
በሉ እስኪ አስጠንቅቁ ከቀብር አምላኪዎች፤
ከመውሊድ ቢድዓ ከዛ ከኹራፍት፤
ከመጤ አስተሳሰብ መሰረት ከሌላት፤
በሉ እስኪ አውግዙ ተውሂድ ሱና ይንገስ፤
በሸዋሮቢት ላይ መንሀጀ ሰለፍ በፍጥነት
ይገስግስ።

✔️✔️✔️✔️✔️✔️
ለኛ ግልፅ ቢሆንም ትልቁ ግባችሁ፤
ደንቆሮዎች ይንቁ ይታይ ተንኮላችሁ፤
እናማ ያ ኡስታዝ እንጠብቀሀለን፤
ወንበር ነው ዲን መርዳት እውነታው ይወጣል አብረን እናያለን።

ወደ ቻናሉ ለመቀላቀል
👇👇👇👇
/channel/AbuSarahh
/channel/AbuSarahh

Читать полностью…

መፀሀፍ ቅዱስ ተበርዟል ተከልሷል

እኛ ካልታመምን ብር ከየት ታገኛላችሁ አለ አንድ ትንሽ ልጅ ምን ልላችሁ ፈልጌ ነዉ

ጥበብ ረከሰችና ዶክተሮች ከህዝቡ ቁጥር በእጥፍ በዛ መሠለኝ ምን እናድርግ ማንን እናክም ከማለት የረጅም ጊዜ ጭንቅ ስራቸዉን የማቀልላቸዉን የአላህን ኸልቅ መቀየር ላይ ተሠማረተዋል


አመልያት ተጅሚል በማለት ሴቶችን ቀዳደዉ ሰፍተዋል ወንዶችን ወደ ሴት ሴትን ወደ ወንድ ቀይረዋል ዶክተሩም ተቀዳጆቹም ይመከሩ መመለሻቸዉ ገሀነም ነዉ
الحمد لله على خلقة الله وما اجمل خلق الله

Читать полностью…

መፀሀፍ ቅዱስ ተበርዟል ተከልሷል

ያረብ የወንድሞቸን ደስታ አሰማኝ
የነዚያን ሰለፊይ ጀግኞች ብርድና ሙቀቱ ከቶ ሳይበግራቸዉ ለሂዲያ ሰበብ ለመሆን የሚለፉ የሆኑትን

Читать полностью…

መፀሀፍ ቅዱስ ተበርዟል ተከልሷል

مسك الكلام
شرح بلوغ المرام
من أدلة الأحكام
(Pdf)

📖 የቡሉጉል መራም ኪታብ ሸርህ እስከ ኪታቡ ጧሃራ መጨረሻ ድረስ
ከሐዲስ ቁጥር 1 እስከ 150


📝 جمع وإعداد الشيخ حسين بن محمد بن عبد الله السلطي الإثيوبي نازل مكة المكرمة حفظه الله

📝 አዘጋጅ:- የታላቁ ዓሊም ሸይኽ ረቢዕ እና በቅርብ ወደ አኼራ የሄዱት የታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሐመድ ዐሊ ኣደም ተማሪ በሆነው በሸይኽ ሑሰይን ኢብኑ ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዱላህ አስ-ስልጢይ (ሀፊዘሁላህ) ከሳዑዲ ዐረቢያ

/channel/AbuImranAselefy

Читать полностью…

መፀሀፍ ቅዱስ ተበርዟል ተከልሷል

የአልረሕማንም ባሮች እነዚያ በምድር ላይ በዝግታ የሚኼዱት፣ ባለጌዎችም (በክፉ) ባነጋገሩዋቸው ጊዜ ሰላም የሚሉት ናቸው፡፡

አስተያየት ጥያቄ መወያየት ለምትፈልጉ 👇
/channel/AllahAllahismyLord

To be Continued... In shaa Allah
✍ ⇡⇣
Sª Rª H
❉ㅡㅡㅡ✿ㅡㅡㅡ❉
@ethiofu @ethiofu

Читать полностью…

መፀሀፍ ቅዱስ ተበርዟል ተከልሷል

من أقوال السلف

إن قوما تركوا طلب العلم و مجالسة العلماء وأخذوا في الصلاة و الصيام حتى يبس جلد أحدهم على عظمه ثم خالفوا السنة فهلكوا وسفكوا دماء المسلمين فوالذي لا إله إلا غيره ما عمل أحد عملا على جهل إلا كان يفسد أكثر مما يصلح

📔 الاستذكار لابن عبد البر

ከቻናሉ ይቀላቀሉ በአላህ ፍቃድ ጠቃሚነጥቦችንያገኛሉ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/joinchat/SBf-mUs1ixjO31Gc
”ሙብተዲዕ (መጀመሪያ) ቤቱን ከውስጥ ያበላሻል። ከዛም ለጠላት በሩን ከፍቶ ግባ ይለዋል”
ሸይኽ ረቢዕ ቢን ሃዲ አልመድኸሊ
[المجموع صـ (።

Читать полностью…

መፀሀፍ ቅዱስ ተበርዟል ተከልሷል

ያስለቀሰኝ ዳዕዋ
በኡስታዝ አቡ ሀመዊያህ ሸምሱ ጉልታ ሀፊዘሁላህ


/channel/aslefiyatarqhaqtarqnur

Читать полностью…

መፀሀፍ ቅዱስ ተበርዟል ተከልሷል

ይህንን ቴሌግራም አፕ በማዉረድ ከፕላይ እስቶሪ ከስልካችሁ ላይ አድሚን ባልሆናችሂበት ግሩፕ ዉስጥ የሚፖሰቱ ማንኛዉንም ብልግናም ሆነ ከዚያም ያለፈ ማጥፍት ትችላላችሁ

Читать полностью…

መፀሀፍ ቅዱስ ተበርዟል ተከልሷል

ዲሽታ ጊና በሚል ሙዚቃ ሙስሊም ማህበረሰብ እና ወጣቱ ክፉኛ ተለክፎ ነበር ምንድን ማለት እንደሆነ ግን አዋቂዎች አይደሉም ዲሽታ ጊና ኦሪት ማለት ሲሆን ተዉራት ማለት ነዉ ስለዚህ ከአስሉ ከሙዚቃ ዉጡ ሙስሊም ማህበረሰብ ሆይ ሙዚቃ ሀራም አይደለም የሚሉትን አህባሾች አትስሙ መስማቸዉ ላይ መጋረጃ አለ በነሱ

خَتَمَ اللَّهُ عَلَىٰ قُلُوبِهِمْ وَعَلَىٰ سَمْعِهِمْ ۖ وَعَلَىٰ أَبْصَارِهِمْ غِشَاوَةٌ ۖ وَلَهُمْ عَذَابٌ عَظِيمٌ

አላህ በልቦቻቸው ላይ በመስሚያቸውም ላይ አትሞባቸዋል፤ በዓይኖቻቸውም ላይ መሸፈኛ አልለ፤ ለነሱም ታላቅ ቅጣት አላቸው፡፡
/channel/tawekule
/channel/The_Bible_is_diluted

Читать полностью…

መፀሀፍ ቅዱስ ተበርዟል ተከልሷል

ና ወደ መንሀጅ ሰለፊያ ወሱናህ አታልቅስ ነዉ ከኢኽዋን ብብት ዉጣና ና በጣም ቀላል ነዉ
መንገዱ ይሄ ነዉ ና ከወንድሞች ጋር እናገናኝሀለን የጎደለህን ያስተምሩሀል
/channel/tawekule
/channel/The_Bible_is_diluted

Читать полностью…

መፀሀፍ ቅዱስ ተበርዟል ተከልሷል

የመካ መከፈት
/channel/tawekule
/channel/The_Bible_is_diluted

Читать полностью…

መፀሀፍ ቅዱስ ተበርዟል ተከልሷል

የመካ መከፈት
/channel/tawekule
/channel/The_Bible_is_diluted

Читать полностью…

መፀሀፍ ቅዱስ ተበርዟል ተከልሷል

بسْـــــــــــــــــــمِ اللّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيْم​

  أَعُوذُ بِاللَّهِ مِنَ الشَّيْطَانِ الرَّجِيمِ.

وَمَا خَلَقْتُ الْجِنَّ وَالْإِنسَ إِلَّا لِيَعْبُدُونِ
═══════════════════
የሰው ልጅ የተፈጠረበት አላማ
            (ክፍል ሀ)
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂

ሀ) የሰው ልጅ የተፈጠረበት ዓላማ፡-

አላህ የሰውን ልጅ ለምን ፈጠረው? የሰው ልጅ የሕይወት ተልእኮ ምንድን ነው? እያንዳንዱ ሰው ለራሱ ሊጠይቀው፣ መልሱንም በእርጋታ ሊያስብበት የሚገባ ጥያቄ ነው፡፡ የትኛውም ስህተት መጥፎ ውጤቱ የቱን ያህል ቢሆንም ይቅር ሊባል ይችላል፡፡ የሰው ልጅ የሕልውናውን ሚስጥር፣ የሕይወቱን ዓላማ፣ በምድር ላይ  ያለውን ተልእኮ አለማወቁ ግን ፈጽሞ ይቅር የሚባል አይደለም፡፡

      ተልእኮ አለማወቁ ግን ፈጽሞ ይቅር የሚባል አይደለም፡፡

አንድን ነገር የሚሰራ አካል፣ ያን ነገር የሰራበትን ዓላማና ሚስጥር ያውቃል፡፡ ስለዚህም የሰው ልጅ ፈጣሪና የጉዳዮቹ አስተናባሪ የሆነውን አምላክ ‹‹የሰውን ልጅ ለምን ፈጠርከው?›› በማለት እንጠይቀው፡፡ አላህ መልሱን በተከበረው መጽሐፍ ሰጥቶናል፡፡ የሰው ልጅ የተፈጠረው በምድር ላይ የርሱ ምትክ (ኸሊፋ) እንዲሆን መሆኑን ነግሮናል፡፡ አደምን የፈጠረበትን ዓላማ ሲያብራራ ይህንኑ ገልጿል፡፡ መላእክትም የርሱን ቦታ መመኘታቸውን ተመልክቷል፡፡ አላህ እንዲህ ይላል፡-
وَإِذْ قَالَ رَبُّكَ لِلْمَلَائِكَةِ إِنِّي جَاعِلٌ فِي الْأَرْضِ خَلِيفَةً ۖ قَالُوا أَتَجْعَلُ فِيهَا مَن يُفْسِدُ فِيهَا وَيَسْفِكُ الدِّمَاءَ وَنَحْنُ نُسَبِّحُ بِحَمْدِكَ وَنُقَدِّسُ لَكَ ۖ قَالَ إِنِّي أَعْلَمُ مَا لَا تَعْلَمُونَ
(ሙሐመድ ሆይ) ጌታህ ለመላእክት፡- «እኔ በምድር ላይ ምትክን አድራጊ ነኝ፤» ባለ ጊዜ (የኾነውን አስታውስ፤ እነርሱም) «እኛ ከማመስገን ጋር የምናጠራህ ላንተም የምንቀድስ ስንኾን በርሷ ውስጥ የሚያጠፋንና ደሞችንም የሚያፈስን ታደርጋለህን?» አሉ፡፡(አላህ) «እኔ የማታውቁትን ነገር አውቃለሁ» አላቸው፡፡ (አል በቀራህ ፤30)

የዚህ ኸሊፋነት የመጀመሪያው ሐላፊነት ሰውየው አምላኩን በሚገባ አውቆ፣ በአግባቡ ማምለኩ ነው፡፡ አላህ እንዲህ ብሏል፡-

اللَّهُ الَّذِي خَلَقَ سَبْعَ سَمَاوَاتٍ وَمِنَ الْأَرْضِ مِثْلَهُنَّ يَتَنَزَّلُ الْأَمْرُ بَيْنَهُنَّ لِتَعْلَمُوا أَنَّ اللَّهَ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ وَأَنَّ اللَّهَ قَدْ أَحَاطَ بِكُلِّ شَيْءٍ عِلْمًا
«አላህ ያ ሰባትን ሰማያት የፈጠረ ነው፡፡ ከምድርም መሰላቸውን (ፈጥሮአል)፤ በመካከላቸው ትእዛዙ ይወርዳል፡፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ መኾኑን አላህም በነገሩ ሁሉ በዕውቀት ያካበበ መኾኑን በዕውቀት ያካበበ መኾኑን ታወቁ ዘንድ (ይህንን አሳወቃችሁ)፡፡» 
ሙዓዝ ኢብን ጀበል የሚከተለውን አውግተዋል፡-

ከአላህ መልእክተኛ ጋር አብረን በመጓዝ ላይ እያለን፡- ‹‹ሙዓዝ ሆይ፣ አላህ በባሮቹ ላይ ያለውን መብት ታውቃለህን?›› ሲሉ ጠየቁኝ፡፡ ‹‹አላህና መልእክተኛው ያውቃሉ›› አልኳቸው፡፡ ‹‹አላህን በርሱ ላይ ምንንም ነገር ሳያጋሩ በብቸኝነት ሊያመልኩት ነው ›› አሉኝ፡፡   (ቡኻሪና ሙስሊም)

የሰው ልጆችና አጋንንት የተፈጠሩበት ዓላማ ዒባዳ በተሰኘው በዚህ ተግባር ይገለጻል፡፡ ይህን ተግባር በትክክል የፈጸመ የሕይወቱን ግብ አሳክቷል፡፡ በአግባቡ ያልተወጣው ደግሞ የሕልውናውን ዓላማ ስቷል፡፡ ሕይወቱም ተግባርና ዓላማ አጥታለች፡፡ የመጀመሪያና መሠረታዊ እሴቷን ከምታገኝበት የሕልውና ትርጉሟ ነጥፋለች፡፡ በዚህ ተግባር የሰው ልጅ፣ አላህ እርሱን የፈጠረበትን ዋነኛ ዓላማ ያከናውናል፡፡ እርሱም አላህን ማምለክ ሲሆን፣ በምድር ላይ ለአላህ ወኪልነት የሚያበቃውዋነኛ ተግባርም ይህ ነው፡፡›› 

አላህ በሐዲሰል ቁድስ እንዲህ ብሏል፡- ‹‹ባሮቼ ሆይ፣ እናንተን የፈጠርኳችሁ የብቸኝነት ስሜቴን እንድትገፉልኝ፣ የቁጥር አናሳነቴን እንድታበዙልኝ፣ የተሳነኝ አንዳች ነገር ኖሮ እርሱን ለመፈጸም እንድታግዙኝ፣ አንዳች ጥቅም እንድታስገኙልኝ ወይም ጉዳትን እንድትከላከሉልኝ አይደለም፡፡ የፈጠርኳችሁ ለረዥም ጊዜ እንድታመልኩኝ፣ ብዙ ጊዜ እንድታወሱኝና ጠዋት ማታ ክብሬን እንድትመሰክሩ ነው፡፡››

To be continued in sha allah .........................
        ወደ ተሌግራም ቻናላችን በመቀላቀል ቢጠፍበዎት ያገኙታል
═══════════════════
@ethiofu @ethiofu /channel/tawekule
/channel/The_Bible_is_diluted
═══════════════════

Читать полностью…

መፀሀፍ ቅዱስ ተበርዟል ተከልሷል

ሸርዐዊ ያልሆኑ የትዳር ምክሮችን አትምከሩ ሸርዐዊ እዉቀት ያዙ

Читать полностью…
Подписаться на канал